Friday, August 12, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ፖለቲካ

  - Advertisment -
  Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -
  Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  የሙርሌ ታጣቂዎች ሁለት ሰዎችን ገድለው ሁለት ሕፃናትን ወሰዱ

  የጋምቤላ ክልልን ከምታዋስነው ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን የሚመጡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች፣ በክልሉ አኝዋ ዞን ዲማ ወረዳ የስደተኞች ካምፕ ላይ ጥቃት ከፍተው ሁለት ሰዎችን ገድለው...

  የፌደራል መንግሥትና ሕወሓት ድርድሩን ሊያናጋ ከሚችል ንግግር እንዲቆጠቡ አሜሪካ አሳሰበች

  የፌደራል መንግሥትና ሕወሓት በቅርቡ የሚጀምሩትን የድርድር ሒደት ሊያሰናክል ከሚችል ጠበኛና ሐሰተኛ ንግግር እንዲቆጠቡ፣ የአሜሪካ መንግሥት አሳሰበ፡፡ የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር (አምባሳደር)፣...

  አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) የአደጋ ሥጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከሥልጣን በተነሱት የቀድሞ የአደጋ ሥጋትና ሥራ አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ምትክ ለአምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም...

  በዓለም ጂኦ ፖለቲካ መድረክ የኢትዮጵያ ተፈላጊነት

  የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በሦስት የአፍሪካ አገሮች ጉብኝት ያደርጋሉ መባሉ ብዙ ግምቶች እንዲነሱ ምክንያት ሆኗል፡፡ ሰውየው ወደ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ሩዋንዳና ደቡብ...

  በደራሼ ልዩ ወረዳ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት ዕርምጃ 11 ሰዎች ተገደሉ

  በደቡብ ክልል ደራሼ ልዩ ወረዳ የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት ዕርምጃ አራት ሴቶችን ጨምሮ 11 ሰዎች ተገደሉ፡፡ በወረዳው የሚገኘው ጊዶሌ ሆስፒታል አራት ሰዎች ጥቃት ደርሶባቸው ለሕክምና...

  የባንክ ሥራን ተክተው በመሥራትና እምነት በማጉደል ወንጀሎች በተቋማትና ግለሰቦች ላይ የመሠረተው ክስ ተሻሻለ

  ኮስሞ ትሬዲንግን ከማስተዳደር ጋር በተያያዘ በተጣለው ዕግድ ላይ ክርክር ይደረጋል የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ከአዋሽ ባንክ በተበደሩት 61 ሚሊዮን ብር ላይ እምነት በማጉደል፣ የባንክ ሥራ ተክተው...

  በሐረሪ ክልል ሁለት ከተሞችን ለማቋቋም ያግዛል የተባለ መዋቅራዊ ፕላን ፀደቀ

  በሐረሪ ክልል ውስጥ ብቸኛ ከሆነው ከሐረር ከተማ በሻገር፣ ሌሎች ሁለት አካባቢዎችን ወደ ከተማነት የሚያሳድግ የአሥር ዓመት የሐረር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ፀደቀ፡፡ ባለፈው ሳምንት በሐረሪ ክልል...

  የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ግምገማ

  ከተቋቋመ ስድስት ወራት ያስቆጠረው የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን፣ በእነዚህ ወራት አዘጋጀሁት ያለውን ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ቅዳሜ ሐምሌ 23 ቀን 2014 ዓ.ም. በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ለተለያዩ አካላት...

  በባሌ ዞን ከ8,000 በላይ ዜጎች በድንበር ግጭት ሳቢያ መፈናቀላቸውን ተናገሩ

  በዞኑ የተፈናቃዮች ቁጥር ብዛት 53 ሺሕ ደርሷል 400 ሺሕ ዜጎች በድርቅ ተመተዋል በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት ምክንያት 8,759 ዜጎች መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡ ዜጎቹ...

  ሕወሓት ወደ ትግራይ ለሚመጡ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ዋስትና እሰጣለሁ አለ

  የፌዴራል መንግሥት መሠረታዊ አገልግሎቶች ለመጀመር ሠራተኞችን ወደ ትግራይ የሚልክ ከሆነ ሕወሓት ለደኅንታቸው ዋስትና እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ የክልሉ መሪ ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኩል...
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -

  ትኩስ ፅሁፎች

  Subscribe to our newsletter