Monday, May 20, 2024

ፖለቲካ

- Advertisment -
- Advertisment -
Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል እናቶች በደም እጥረት እየሞቱ መሆናቸው ተገለጸ

በበጀት ዓመቱ በሁሉም ክልሎች የ5,716 ጨቅላ ሕፃናት ሞት መመዝገቡ ተመላክቷል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ ሆስፒታሎች በሚያጋጥም የደም እጥረት ምክንያት እናቶች ለሞት እየተዳረጉ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ይህ...

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ከውጭ ከሚመጡ ግብዓቶች ጥገኝነት እንዲላቀቅ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ከውጭ ከሚመጡ ግብዓቶች ጥገኝነት እንዲላቀቅ የዘርፉ ባለሙያዎች ጠየቁ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ ‹‹የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ተግዳሮት፣...

በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ 12 ሰዎችና ስድስት ዝሆኖች መገደላቸው ተገለጸ

በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ በ2016 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ 12 ሰዎችና ስድስት ዝሆኖች መገደላቸው ተገለጸ፡፡ በብሔራዊ ፓርኮች አካባቢ በሚኖሩ ነዋሪዎችና በእንስሳቱ መካከል በቀጠለ ግጭት፣ በተለይ...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን 1846 ድርጅቶችን ሊሰርዝ ነው

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ሪፖርት ያላቀረቡ 293 ድርጅቶችንና በአዲሱ አዋጅ 1113/2011 መሠረት ዳግም ያለተመዘገቡ 1553 ድርጅቶችን ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ህልውናቸው እንዲከስም...

የሱዳንን ጦርነት ከጀርባ ሆነው የሚያፋፍሙ አገሮችና የጦርነቱ ድንበር ተሻጋሪ ገፅታዎች

በሱዳን የተቀሰቀሰው ጦርነት ለአንድ ዓመት የአስከፊነት መጠኑን ሳይቀንስ በአስፈሪ ሁኔታ ተባብሶ እንደቀጠለ ነው። እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 2023 ጀምሮ የተከሰተው ውድመት አገሪቱን ወደ መበታተን አፋፍ አድርሷታል።...

‹‹አራተኛ መንግሥት›› የሚባለው ሚዲያ ቁመና ማሽቆልቆልና መጪው ጊዜ

በአንድ አገር ውስጥ ሕግ አውጪ፣ አስፈጻሚና ተርጓሚ የሚባሉ ሦስት የመንግሥት ምሰሶዎች ወይም አካላት እንዳሉ ቢታወቅም ሚዲያ በሦስቱ የመንግሥት አካላት ላይ ባለው የኃይል ሚዛንን የመፈተሽና...

ከፒያሳ በሳር ቤት እስከ ወሎ ሠፈር ለኮሪደር ልማት ፕሮጀክት 3,250 አባወራዎች ይነሳሉ

ከፒያሳ በመነሳት በሳር ቤት በኩል እስከ ወሎ ሠፈር ድረስ የሚገነባው አዲሱ የኮሪደር ልማት፣ 3,250 አባወራዎችን ወይም ከ14 ሺሕ በላይ ሰዎችን እንደሚያስነሳ ተመላከተ፡፡ ተነሺዎችን ለማስፈር...

ሰሞኑን ግጭት የተካሄደባቸው የወልቃይት አካባቢዎችን መከላከያ ሠራዊት እንደተቆጣጠረ ነዋሪዎች ገለጹ

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተወሰኑ አካባቢዎች ባለፈው ዓርብ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. በመከላከያ ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት ተከስቶ እንደነበር፣ ይህንንም ተከትሎ...

ከራያ አላማጣ የተፈናቀሉ ከ39 ሺሕ በላይ ነዋሪዎች በከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸው ተሰማ

በሚያዝያ ወር 2016 ዓ.ም. መጀመሪያ ሳምንት በትግራይና በአማራ ክልሎች አዋሳኝ ቦታዎች፣ በራያ፣ አላማጣ፣ በኮረምና በኦፍላ ወረዳዎች እንዲሁም በአላማጣ ከተማ ዙሪያ ተቀስቅሶ በነበረው ግጭት  ተፈናቅለው...

ሰነድ አልባ ተከፋይና ተሰብሳቢ ሒሳቦች እንዲሰረዙለት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጥያቄ አቀረበ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በ2012 ዓ.ም. የበጀት ግኝት የሚመረምር ኮሚቴ በማቋቋምና ሒሳቡን በማጥራት፣ ሰነድ አልባ የሆኑ ተከፋይና ተሰብሳቢ ሒሳቦች ከመዝገብ እንዲሰረዙለት፣ ለገንዘብ ሚኒስቴር ጥያቄ ማቅረቡን...
- Advertisment -
- Advertisment -
Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ፅሁፎች

Subscribe to our newsletter