የውጭ ጣልቃ ገብነት እስከሌለ ድረስ መንግሥት ችግሮችን በሰላም ለመፍታት ዝግጁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚታዩ ግጭቶችን የውጭ ጣልቃ ገብነት እስከሌለ ድረስ በሰላማዊ መንገድና በድርድር ለመፍታት መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መናገራቸውን የኢትዮጵያ...
የወልቃይትና ራያ ጉዳይ በሕግ የሚፈታበት አግባብና ፈተናዎቹ
በወልቃይትና የራያ ጉዳዮች ላይ የሚነሳው ሙግት ሁለት ዓይነት የውዝግብ ምንጭ ያለው ነው፡፡ አንዱ ጥያቄው በትግራይና በአማራ ክልሎች መካከል ያለ የወሰን ይገባኛል ጥያቄ ነው የሚል...
በራያና በወልቃይት ላይ የተጀመረው ሰሞነኛ ውዝግብ
በራያና ወልቃይት አካባቢዎች ያለው የይገባኛል ውዝግብ ከሰሞኑ ግለቱ የጨመረ ይመስላል፡፡ ሁለቱ አካባቢዎች ወደ ትግራይ መካለል አለባቸው፣ እንዲሁም ወደ አማራ ክልል ሊጠቃለሉ ይገባል የሚሉ በተቃራኒ...
ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ‹‹የጎሳ ፖለቲካ›› አገሪቱን ዋጋ እያስከፈላት ነው አሉ
መንግሥት አፋጣኝ መፍትሔ እንዲፈልግ ጠይቀዋል
ኢሕአፓ፣ መኢአድ፣ አማራ ግዮናዊ ንቅናቄ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲና እናት ፓርቲ የተሰኙ የተፎካካሪ ፓቲዎች በወቅታዊ ጉዳይ በሰጡት መግለጫ፣ ‹‹በጎሳ ፖለቲካ...
ኢትዮጵያ የዜጎቿን በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብት አሳልፋ እንደማትሰጥ የህዳሴ ግድቡ ተደራዳሪዎች ተናገሩ
የኢትዮጵያ የአሁኑም ሆነ የወደፊት ትውልዷን በዓባይ ውኃ የመጠቀም መብት አሳልፋ እንደማትሰጥ የታላቁ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ተናገሩ።
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የመጀመሪያ ሙሌትና ውኃ አለቃቀቅ...
ኢሰመኮ በቀድሞው ደቡብ ክልል በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ተፈጽመዋል ያላቸውን አጠቃላይ የሕግ ጥሰቶች ይፋ አደረገ
የኮሚሽኑ ሠራተኞች ከፍተኛ እንግልት እንደደረሰባቸው ገልጿል
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቀድሞው ደቡብ ክልል ጥር 29 ቀን 2015 እና ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም. በተደረገው...
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ የአማራና የኦሮሚያ ግጭቶች በስምምነት እንዲፈቱ ለማሳሰብ ሊመጡ ነው
የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር (አምባሳደር)፣ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እየተካሄዱ ላሉት ግጭቶች አስማሚ መፍትሔ እንዲመጣ ለማሳሰብና የፕሪቶርያውን ግጭት የማስቆም ስምምነት አተገባበርን ማስቀጠል...
ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ የሲዲ ቅጂውን እንዳያሠራጭ መከልከሉን ተናገረ
ከሰሞኑ ‹‹እንደ አባቴ እወድሻለሁ›› የሚል አዲስ አልበም የለቀቀው በኦሮሚኛና በአማርኛ ቋንቋ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀው ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ፣ ያሳተመው የሲዲ ቅጂ እንዳይሸጥ መከልከሉን ተናገረ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ...
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ የሚገኘው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ከሥልጣናቸው ተሻሩ
በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት ከአቅም በላይ በመሆኑ፣ የክልሉ ፕሬዚዳንት በቀጥታ የፌዴራሉ መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣውና በሕዝብ ተወካዮች ምክር...
‹‹ኢትዮጵያ ብሪክስን የመቀላቀሏ ዜና ጎራን የመደገፍ ጉዳይ አይደለም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ ብሪክስ የተሰኘውን ስብስብ ለመቀላቀል ጥያቄ አቅርባ ተቀባይነት ማግኘቷ፣ ከአገራዊ ጥቅም አንፃር እንጂ ጎራን የመለየት ጉዳይ አይደለም ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣...