Wednesday, December 7, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ፖለቲካ

  - Advertisment -
  Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  በጋምቤላ የሚነሳውን ግጭት ለማስቆም የመሬት ባለቤትነት ምዝገባ እንዲደረግ ተወሰነ

  በጋምቤላ ክልል ማጃንግ ዞን በየጊዜው የሚነሳውን ግጭት ለማስቆም የመሬት ባለቤትነት ምዝገባ እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡ ዞኑ የመሬት ባለቤትነት ምዝገባ ማካሄድ የሚስችለው ኮሚቴ አቋቋሟል፡፡

  በምሥራቁ ዓለም መንገድ ምዕራባውያንን ፀጥ ማድረግ!?

  በመጪው ግንቦት ወር ለአምስተኛ ጊዜ በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር ፈርጣማ ጡንቻውን አዘጋጅቶ የሚጠብቀው ኢሕአዴግ ገና ተጨማሪ 40 ዓመታት በሥልጣን ላይ ለመቆየት ዕቅድ እንዳለው ይናገራል፡፡

  የዘጠኝ ፓርቲዎች ትብብር ሕዝቡ የምርጫ ካርዱን በጊዜ እንዲወስድ ጥሪ አቀረበ

  የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በመጪው ግንቦት በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ በነቂስ ወጥቶ በመሳተፍ ከጐኑ መቆም ያስችለው ዘንድ፣ የምርጫ ካርድ በመውሰድ ዝግጅቱን እንዲጀምር ጥሪ አስተላለፈ፡፡

  ከፍተኛ ባለሥልጣናት አገሪቱ የምትመራበትን ሁለተኛ ዕቅድ በመንደፍ ላይ ናቸው

  - ለስምንት ርዕሰ ጉዳዮች ኮሚቴ ተዋቅሯል የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገውን ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በማዘጋጀት ላይ ናቸው፡፡

  የሽብርተኝነት ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩ ሁለት እንግሊዛውያን በጽኑ እስራት ተቀጡ

  - ከሁለት ዓመታት በላይ ታስረዋል ጀመአተ ሙስሊም ጀሀድ አሸባሪ ቡድን በሚባል በህቡዕ ተደራጅቶ በሚንቀሳቀስ አሸባሪ ድርጅት ውስጥ፣ አባል ሆነው ‹‹በሸሪዓ የሚተዳደር እስላማዊ መንግሥት እንመሠርታለን›› የሚል ዓላማ ይዘው ሲንቀሳቀሱ መገኘታቸው ተገልጾ በቁጥጥር ሥር ውለው ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩ ሁለት እንግሊዛውያንና አንድ የሶማሊያ ዜጎች፣ በጽኑ እስራት እንዲቀጡ ጥር 6 ቀን 2007 ዓ.ም. ተወሰነባቸው፡፡

  ዓቃቤ ሕግ በቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚዳንት ላይ በድጋሚ ምስክሮቹን ሊያሰማ ነው

  ​​​​​​​በአሁኑ ጊዜ የኖርዌይ ዜግነት ያላቸው ቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ኦኮሎ አኳይ ላይ ተሰምተው የነበሩ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ቃል ሳይቀረፅ በመቅረቱ፣ ከሳሽ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በድጋሚ እንዲያሰማ ታዘዘ፡፡

  በማረሚያ ቤት ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ስለመሰረቃቸው ያቀረቡት አቤቱታ አልተቀረፀም ተባለ

  - አቤቱታቸውን በጽሑፍ እንዲያቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማፈራረስ፣ ከግንቦት 7 እና ዲምሕት (ትሕዲን) ከሚባሉ ቡድኖች አመራሮች ጋር በህቡዕ በመገናኘት ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮችና ግለሰቦች፣ በእስር ላይ በሚገኙበት ማረሚያ ቤት ስርቆት እንደተፈጸመባቸው ለፍርድ ቤት ያቀረቡት አቤቱታ በዕለቱ እየተቀረፁ ያስመዘገቡ ቢሆንም፣ ፍርድ ቤቱ እንዳልተቀረፁ ወይም የተቀረፀበት ካሴት ባዶ መሆኑ እንደተነገረው ጥር 7 ቀን 2007 ዓ.ም. ገለጸ፡፡

  የግል ተወዳዳሪዎች ሚና በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሥርዓት ውስጥ

  ዘንድሮ 20ኛ ዓመቱን የደፈነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት፣ የመንግሥት ሥልጣን በሕዝቦች ይሁንታ በሚመረጡ ተወካዮች አማካይነት ወይም በፓርላሜንታዊ ሥርዓት እንደሚመሠረት ይደነግጋል፡፡ ይህንንም መሠረታዊ...

  አቶ ብርሃኑ አዴሎ በቀረበባቸው ቅሬታ በድጋሚ ተነሱ

  አቶ ብርሃኑ አዴሎ ከአዕምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተርነት ኃላፊነታቸው በሕዝብ ቅሬታ ምክንያት እንዲነሱ ተደረገ፡፡ አቶ ብርሃኑ በሕዝብ ቅሬታ ምክንያት ከኃላፊነታቸው ሲነሱ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው፡፡

  የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር ምርጫ ቦርድን ወቀሰ

  የዘጠኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓትን በር ለመዝጋት እየተንቀሳቀሰ ነው ሲል ቅሬታውን ገለጸ፡፡ ትብብሩ ይኼን ያስታወቀው ጥር 4 ቀን 2007 ዓ.ም. በሰማያዊ ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው፡፡
  - Advertisment -
  - Advertisment -
  Category Template - Week PRO - politics | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ፅሁፎች

  Subscribe to our newsletter