| 1 April 2015 መንግሥት የአገርን የዕለት ሁኔታ በግልጽ ያስረዳ! የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር በፓርላማ፣ በመገናኛ ብዙኃንም ሆነ በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች የአገሪቱን አጠቃላይ ሁኔታ የማስረዳት ኃላፊነትና ግዴታ አለባቸው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 29 March 2015 የኢትዮጵያና የግብፅ ስምምነት አለመተማመንን ብቻ ሳይሆን ኢፍትሐዊ ስምምነቶችንም መቅበር አለበት! ባለፈው ሰሞን አዲስ አበባ ለሦስት ቀናት የሰነበቱት የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ፣ ከቀድሞዎቹ የግብፅ መሪዎች በተለየ ሁኔታ ‹‹ሥር ነቀል›› የሚመስል ለውጥ አሳይተዋል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 25 March 2015 የውጭ ምንዛሪ አያያዝና አጠቃቀም ጤንነት ይመርመር! የአንድ አገር ኢኮኖሚ አንፃራዊ ጤንነት ከሚለካባቸው በጣም ጠቃሚ ከሆኑ መለኪያዎች ውስጥ የውጭ ምንዛሪ የክምችት መጠንና አያያዝ አንዱ ነው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 22 March 2015 ከዓባይ ተፋሰስ አገሮች የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ማፈንገጥ አይቻልም! በኢትዮጵያ ግንባር ቀደምትነት ለአሥር ዓመታት ከፍተኛ ውጣ ውረድ የተደረገበት የዓባይ ተፋሰስ አገሮች የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት በስድስት አገሮች ተፈርሞ ይፋ የተደረገው፣ የዓባይ ውኃን በፍትሐዊ መንገድ ለመጠቀም፣ ለመንከባከብና ለማልማት ነው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 18 March 2015 ለተፈጥሮና ለሰው ሠራሽ አደጋዎች የሚያጋልጠው የአየር ንብረት ለውጥ መላ ይፈለግለት! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተከታታይ የእሳት አደጋዎች ከፍተኛ ውድመት እያደረሱ ነው፡፡ በደረቅ የአየር ፀባይ ምክንያት የሚቀሰቀሱ የደን ቃጠሎዎችም በተደጋጋሚ እየታዩ ነው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 15 March 2015 ሰብዓዊ ተግባራት ሲወደሱ እኩይ ድርጊቶች ይወገዙ! ሰብዓዊነት ዕድሜ፣ ፆታ፣ ዘር፣ ሃይማኖት፣ የፖለቲካ አመለካከትና ሌሎች ልዩነቶች ሳይገድቡት የሚከናወን የተቀደሰ ተግባር ነው፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 11 March 2015 የደቡብ ሱዳን ቀውስ ጦሱ ለኢትዮጵያ ከመትረፉ በፊት መፍትሔ ይፈለግ! የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ወገኖች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስምምነት ላይ በመድረስ፣ ከአሥር ሺሕ በላይ ዜጎች የሞቱበትንና ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ተሰደዱበትን ጦርነት ያስቆማሉ ተብሎ ቢጠበቅም ለገላጋይ አስቸግረው ያለ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 8 March 2015 የመንግሥት ሹማምንት የኃላፊነትና የተጠያቂነት ወሰን በግልጽ ይታወቅ! በዴሞክራሲያዊ ምርጫ በሕዝብ የተመረጠ መንግሥት ዋና ተጠሪነቱ ለሕዝብ ነው፡፡ ይህ ዓይነቱ መንግሥት ዜጐች መብቶቻቸውንና ግዴታዎቻቸውን ተረድተው በሥርዓት እንዲተዳደሩ የሚያደርግ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደግሞ የመንግሥታዊ ተቋማት አወቃቀርና የሹማምንቱ ኃላፊነትና ተጠያቂነት ወሰን ግልጽ እንዲሆን ያደርጋል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 4 March 2015 የምርጫው ውጤት ተዓማኒነት የሚኖረው የጨዋታው ሕግ ሲከበር ብቻ ነው! እነሆ የዘንድሮ ምርጫ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በጊዜ ሰሌዳው መሠረት የምረጡኝ ቅስቀሳና በአንዳንድ መድረኮች ክርክሮች ጀምረዋል፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ
| 1 March 2015 መንግሥት ውስጡን አብጠርጥሮ ይፈትሽ! የመልካም አስተዳደር መገለጫ ከሆኑ ባህርያት ውስጥ የሕዝብ ተሳትፎ፣ የሕግ የበላይነት፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት፣ ብሔራዊ መግባባት፣ ፍትሐዊ የሀብት ክፍፍል፣ ውጤታማነትና ዘለቄታ ያለው ስትራቴጂካዊ ራዕይ ይጠቀሳሉ፡፡ ተጨማሪ ያንብቡ