Saturday, December 9, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

በሕግ አምላክ

ከክልል ፍርድ ቤቶች እስከ ፌዴሬሽን ደርሶ ወደ ከፍተኛ የተመለሰው የንብረት ክርክር መጨረሻ ምን ይሆን?

በአሳዬ ቀፀላ የ19ኛው ክፍለ ዘመን የፖለቲካ የምጣኔ ሀብት ሊቅ የነበሩትና እስካሁንም እየተወደሱና እየተዘከሩ የቀጠሉት ሊቁ ነጋ ድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ፣ በሥርዓት ከማይተዳደር አገር ይልቅ፣ ሥርዓት...

የኢትዮጵያ የብር ኖቶችና የባንኮች አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓተ ልማድ ከአካል ጉዳተኞች መብት አንፃር

በአገራችን ከ20 ሚሊዮን  በላይ የአካል ጉዳት ያለባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ይገኛሉ፡፡ እነዚህ የኅብረተሰብ ክፍሎች እንደማንኛውም ሰው በአገራችን የተለያዩ የመንግሥትና የግል ባንኮችን አገልግሎቶች ለመጠቀም አካላዊ ኢተደራሽነት (Physical Inaccessibility), የመረጃ ኢተደራሽነት (Information Inaccessibility), የአገልግሎት ኢተደራሽነት (Service Inaccessibility) ይገጥማቸዋል፡፡ በዚህ ጽሑፍ አካል ጉዳተኞች በኢትዮጵያ የብር ኖቶች አጠቃቀምና በባንክ አገልግሎት አሰጣጥ ረገድ የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች ከሕግና ከአሠራር አንፃር እንዳስሳለን፡፡

ምግብን ከባዕድ ነገር ጋር መደባለቅና የወንጀል ተጠያቂነቱ የኢትዮጵያ ሕግና አተገባበሩ

ከጥንት ጀምሮ በአገራችንም ሆነ በሌሎች የዓለማችን ክፍሎች ምግብን ከሌሎች ነገሮች ጋር መደባለቅ የተለመደ ተግባር ሆኖ ቆይቷል፡፡

ሕገ መንግሥትና ምርጫ

በአገራችን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመከሰቱ ምክንያት ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ እንዲራዘም ተደርጓል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚፈጠረውን የሕግና የሥልጣን ክፍተት አስመልክቶ በፖለቲካ ፓርቲዎችና ምሁራን የተለያዩ ሐሳቦችና አማራጮች እየተደመጡ ነው፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ ደንብና የግል ድርጅት ሠራተኞች የሥራ ውል ማቋረጥ

በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 93 (4) መሠረት የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 3/2012 ለማስፈጸም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

ምርጫው እንዴት ይራዘማል?

የክልሎችና የፌዴራል መንግሥታቱ ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን በመጪው ዓመት መስከረም ወር ይጠናቀቃል፡፡ ከመጠናቀቁ ቢያንስ አንድ ወር ቀደም ብሎ ምርጫ መደረግ አለበት፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዕቅዱ መሠረት ሥራውን ለማከናወን የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትና ወረርሽኝ እንቅፋት ስለሆነበትና ምርጫ ለማከናወንም አስቸጋሪ በመሆኑ ነሐሴ ወር ላይ ለማከናወን እንደማይቻል ይፋ አድርጓል፡፡

የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

የኮሮና ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ በዓለም ደረጃ በመከሰቱ አገሮችን ከባድ ሥጋት ላይ ጥሏል፡፡ መንግሥታትም የቫይረሱን ሥርጭት በመግታት ሕዝባቸውን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከሚመጣ ቸነፈር ለመታደግ ደፋ ቀና እያሉ ነው፡፡

በግድብ ውኃ አሞላል አመካኝቶ ዓባይን ለመብላት አንጉቶ

በዚህ ጽሑፍ፣ ጥቁርና ነጭ ዓባይን በአንድነት “ናይል”፣ ባሮ አኮቦ፣ ዓባይና ተከዜን በጥቅሉ “ጥቁር ዓባይ” በሚል እንጠራለን፡፡ ዓባይ ስንል በህዳሴው ግድብ ገብቶ ወደ ሱዳን የሚፈሰውን የተለያዩ ገባር ወንዞች ተሰባስበው የፈጠሩትን ወንዝ ነው፡፡ በዚህ መልኩ መጥራት የተፈለገበት ዓላማ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ የተነሱት ጭብጦችን የተሻለ ግልጽ ለማድረግ እንዲረዳ ብቻ ነው፡፡

ፍትሕ ፍለጋ ከሕግ እስከ ሕገ መንግሥት ተርጓሚ የተደረገ ተስፋ አስቆራጭ ጉዞ

የአንድ አገር ዜጎች በሚኖሯቸው የዕለት ተዕለት የእርስ በርስ መስተጋብሮች፣ አለመግባባት፣ አለመስማማትና ወደ ፀብና ግጭት ሊያመሩ ወይም ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡

ፍትሕ በዓባይ ውኃ

የህዳሴው ግድብ የውኃ አሞላል ጉዳይ የኢትዮጵያ ብቻ መሆኑ ቀርቶ ከግብፅና ሱዳንም አልፎ በዓለም ባንክና በአሜሪካ ታዛቢነት ድርድር ሲደረግ ሰንብቷል፡፡ ለፊርማ የሚበቃው ሰነድ ከቴክኒክና ከሕግ አንፃር ታይቶ ለማዘጋጀት ጊዜ ተቆርጧል፡፡

​​​​​​​ሕገ መንግሥቱና የፖለቲካ ፓርቲዎች

በአገራችን የተጻፈ ሕገ መንግሥት ከወጣ ከ1923 ዓ.ም. ጀምሮ አንድ ክፍለ ዘመን የሚጠጋ የሕገ መንግሥት ዕድገት ታሪክ ቢኖረንም፣ የፓርቲ ፖለቲካን በተመለከተ ግን ያለን ታሪክ አጭር ዕድሜ ያለው ነው:: በንጉሡ የአገዛዝ ዘመን የነበረው ሥርዓተ መንግሥት ፍፁማዊ የዘውድ አገዛዝ ስለነበር በመጀመርያውም ሆነ በተሻሻለው ሕገ መንግሥት ዜጎች ለፖለቲካ ዓላማ የመደራጀት መብት እንዲኖራቸው የሚፈቅዱ ድንጋጌዎች ስላልነበሩ የፓርቲ ፖለቲካ የሚታሰብ አልነበረም፡፡ ሆኖም ከተማሪዎች እንቅስቃሴ መጠናከር ጋር ተያይዞ በ1950ዎቹ መጨረሻና በ1966ቱ አብዮት ዋዜማ የተማሪው እንቅስቃሴ የወለዳቸው የተለያዩ አገራዊና በብሔር የተደራጁ ፓርቲዎች መመሥረታቸው ይታወቃል::

ለዜጎች ነፃነትና ደኅንነት የሕግ የበላይነትን ማስፈን

የሕግ የበላይነት ዓለም አቀፋዊ ዕሴት ነው፡፡ ይህም ይታወቅ ዘንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በተለያዩ ሰነዶችና ውሳኔዎቹ ላይ የሰብዓዊ መብት፣ የሕግ የበላይነትና ዴሞክራሲ ሁሉን አቀፍና የማይነጣጠሉ ቁልፍ ዕሴቶችና መሠረታዊ ዕሳቤዎች እንደሆኑ በተደጋጋሚ ተገልጸው እናገኛለን፡፡

የሰውን ምስል ለሕዝብ ማሳየትና የሚያስከትለው የሕግ ተጠያቂነት

የሚዲያ ዓይነታውና ወደ ታዳሚዎች የሚደርስበት ሁኔታ እየበዛ መሄድ፣ በተለይም በማኅበራዊ የትስስር ሚዲያዎች አማካይነት በቢሊዮኖች የሚቆጠር የዓለማችን ሕዝብ መልዕክትና መረጃ በቀላሉ መለዋወጥ የሚቻልበት ሥርዓት መፈጠሩ የሰዎችን ፎቶግራፍና ምስል (ተንቀሳቃሽንም ጨምሮ) በስፋት መለጠፍና ማሳየት እንዲጨምር አድርጎታል፡፡

ችላ የተባለው የመረጃ አጠባበቅ ሕግ ነገር

በግላዊነት ላይ የተደቀኑ ዘመን አመጣሽ ተግዳሮቶችን ለመዳሰስ መንደርደሪያ የሚሆን ባለፈው ሳምንት በዚሁ ዐምድ ቀርቧል፡፡ ዋና ማጠንጠኛውም የግላዊነት መብት ታሪኩንም ይዘቱንም ለከቱንም ማሳየት ነው፡፡

በግላዊነት መብት ላይ የተደቀኑ ዘመን አመጣሽ ተግዳሮቶች

ለግላዊነት ተግዳሮት ከሆኑት አንዱ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ነው፡፡ የዚህ ቴክኖሎጂ መምጣት ግላዊነትን እያጣበበው መሆኑ ‘አገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው’ ጉዳይ ነው፡፡
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
13,800SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ