Saturday, December 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  በሕግ አምላክ

  ከአንድ በላይ ሚስቶችን ማግባትና የንብረት ክፍፍል

  የፌደሬሽን ምክር ቤት ባል ሁለትና ከዚያ በላይ ሚስቶች ኖረውት፣ ፍቺ በሚፈጽምበት ጊዜ የሚከሰተውን የንብረት ክፍፍል ችግር እልባት ለመስጠት ሞክሯል። የፌደራሉም ይሁን የቤተሰብ ሕግ ያወጡ ክልሎችም ከአንድ ሚስት በላይ ሚስት ማግባትን አልፈቀዱም።

  አስታዋሽ ያጡት የምርጫ ክልል ሕግጋትና አተገባበራቸው

  ከምርጫ ጋር በተገናኘ ጭቅጭቅ ከሚያስነሱ ጉዳዮች መካከል የምርጫ ክልል አከላለል አንዱ ነው፡፡ ከአንድ የምርጫ ጣቢያ አንድ ተመራጭ ብቻ በሚያልፍበት የአብላጫ ድምፅ የምርጫ ሥርዓት በሚከተሉ አገሮች ዘንድ የውይይትም የጭቅጭቅም ምንጭ በመሆኑ ይታወቃል፡፡ በእኛ አገር ማንም ከቁብ ቆጥሮት የሚያውቅ አይመስልም፡፡ ይህ ጽሑፍ ባለፈው በዚሁ ዓምድ የቀረበው ተከታይ ክፍል ነው፡፡

  ፌዴራሊዝምና ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ መርህና ተግባር

  በአገራችን አሁን ባለንበት ወቅት ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት በተሻለ ሁኔታ የተከበረበት እንደመሆኑ ሰዎች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሐሳባቸውን ሲሰነዝሩ ይታያል፡፡

  አስታዋሽ ያጡት የምርጫ ክልል ሕግጋትና አተገባበራቸው

  በየትኛውም አገር ባለው የዴሞክራሲ ሥርዓት ሊባል በሚችል መልኩ ሕዝብ የሚወከለው የሚኖርበት መልክዓ ምድር ነው፡፡ ለምርጫም መልክዓ ምድራዊ ወሰን አለው፡፡ በተለይም የትኛውንም ዓይነት የአብላጫ ድምፅና ቅይጥ የምርጫ ሥርዓትን የሚከተሉ አገሮች ከምርጫ አስቀድሞ አገርን ወደ ምርጫ ወረዳ መከፋፈል አስፈላጊ ነው፡፡ በምርጫ ወረዳው ክልል የሚኖርን ሕዝብ ለመወከል አንድም ይሁን ከዚያ በላይ እንደራሴ ይመረጣል፡፡

  በክልል ምሥረታ ወቅት የንብረት አከፋፈል

  በሕገ መንግሥት አንቀጽ 47 (2) እንደተገለጸው ማንኛውም ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ባሰኘው ጊዜ ክልል ከሌላ ክልል በመገንጠል አዲስ ክልል የማቋቋም መብት አላቸው፡፡ በተወሰኑት የክልል ሕገ መንግሥትም ላይ እንደምናገኘው ወረዳና ዞን የመመሠረት ተመሳሳይ መብት ተሰጥቷቸዋል፡፡

  የሳይበር ደኅነትን ለማስጠበቅ የሕግ ሚና

  ከጥቅምት 24 ጀምሮ እስከ 30 ድረስ ትኩረት ለሳይበር ደኅንነት በሚል መሪ ቃል በአገራችን ተከብሯል፡፡ በርካታ እንቅስቃሴዎች አኃዛዊ (ዲጂታል) እየሆኑ በመጡበት ወቅት፣ በሳይበር ምኅዳር ውስጥ የሚከናወኑ ተግባራት ከፍተኛ የብሔራዊ ኃይል (ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ወታደራዊ) አካላት እየሆኑ ነው፡፡ በዚህ ምኅዳር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችም ደኅንነታቸው ሊጠበቅ ግድ ነው፡፡

  ዥዋዥዌ የበዛበት የቴሌኮም ደንብ አከባበር ማዕቀፍ

  በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን በግል ባለቤትነትና በመንግሥት የቁጥጥር ሚና ወደ አገራችን የገባው የስልክ አገልግሎት ውሎ አድሮ ወደ መንግሥት ስለዞረ አሁን ላይ ተመልሶ የቴሌኮም አገልግሎት ዘርፍ ለግልም ለውድድርም ክፍት እንዲሆን መንግሥት ወስኗል፡፡ መንግሥት ኢትዮ ቴሌኮም ላይ ያለውን ድርሻ በከፊል ለማጋራት መወሰኑን አሳውቋል፡፡

  አዲሱ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ምን አዲስ ነገር ይዟል?

  የኢትዮጵያ የአሠሪና የሠራተኛ የሕግ ግንኙነት የ40 እና 50 ዓመታት ታሪክ ያለው ነው፡፡ ታሪኩን ትተን ሕጎቹ የወጡበትን ቅደም ተከተል በአጭሩ ስናይ በቅድሚያ የምናገኘው በነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር 1/1953 የወጣውና ከበርካታ ሕግጋት መሀል ስለሥራዎች አገልግሎት መስጠት ውል አንድ ክፍል የያዘው የፍትሐ ብሔር ሕግ ነው፡፡

  ዥዋዥዌ የበዛበት የቴሌኮም ደንብ አከባበር ማዕቀፍ

  የኢትዮጵያ መንግሥት በብቸኛነት (Monopoly) አገልግሎት እያቀረበ ትርፍ ከሚያገኝባቸው ዘርፎች ቴሌኮሙዩኬሽን ከዋናዎቹ አንዱ ነው፡፡ መንግሥት የሞኖፖል መብቱን በመተው የውጭ ባለሀብቶችም ጭምር በዘርፉ እንዲሠማሩ፣ እንዲሁም በኢትዮ ቴሌኮምም ላይ ያለውን ብቸኛ የባለቤትነት መብት በአክሲዮን ለማጋራት ፍላጎት እንዳለው ይፋ አድርጓል፡፡

  ክለሳ የሚሻው የሆቴል ሥራ ውል

  የሆቴል ኢንዱስትሪው በታወቀ ደንብ፣ በሥርዓት እንዲመራና እንዲተዳደር ማድረግ የመንግሥት ግዴታ ነው፡፡ በሆቴል አገልግሎት ዘርፍ የተሠማሩትንና የመንግሥትን ግንኙነት የሚወስን ሕግ በአንድ በኩል፣ የባለሆቴሎቹንና የተገልጋዩን ግንኙነት ደግሞ በሌላ በኩል በማድረግ የሚያስተዳድሩ ሁለት ዓይነት ሕግጋት አሉ፡፡ የመጀመሪያውን ሁኔታ የሚወስኑና ደንብ የሚያስይዙት ሕግጋት፣ የዚህ ጽሑፍ አካል አይሆኑም፡፡

  ሕግ ሳያረቅቁ ሕግ አውጭ የመባል ተቃርኖ

  በመስከረም ወር በመጨረሻው ሰኞ ፓርላማው ሥራ ይጀምራል፡፡ የፓርላማው መደበኛ የሥራ ዘመንም እስከ ሰኔ ሰላሳ ይዘልቃል፡፡ በመሃሉ አንድ ወር የዕረፍት ጊዜ አለው፡፡ ይህን ዑደት ተከትሎ፣ ፓርላማው የ2012 ዓ.ም.

  ‹‹በሌላ ሕግ የበለጠ የሚያስቀጣ ካልሆነ በስተቀር››

  ከወንጀል ሕግ መርሆች ያፈነገጠ፣ ነገር ግን በየአዋጆቹ የቅጣት አንቀጽ ላይ ማስቀመጥ ‹‹መርህ›› የሆነ እስኪመስል ድረስ የቀጠለ አንድ ሐረግ አለ፡፡ ይህ ሐረግ ፍትሕ የማዛባት፣ መሠረታዊ የወንጀል ሕግ መርሆችን በማዛባት ያልተለመደ ልማድ እያሳደገ ይገኛል፡፡ በሐረጉ ሳቢያም ግለሰቦች ለኢፍትሐዊ ውሳኔና ቅጣት የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው፡፡

  ሕገ መንግሥታዊ ተፋልሶ በብሔራዊ ፓርኮችና ቅርስ አስተዳደር ሥርዓት

  በዚህ የመስከረም ወር ውስጥ የዓለም የቱሪዝም ቀን ይከበራል፡፡ በአገራችንም በቱሪዝም መነጽር ሲታዩ ፋይዳቸው የጎላ፣ የተለያዩ በዓላት በዚሁ ወር ውስጥ ይከበራሉ፡፡ መስቀልንና እሬቻን በምሳሌነት መጥቀስ ይቻላል፡፡

  ‹የይዘት ቁጥጥር› ሕግጋትንና አሠራርን የመከለስ አስፈላጊነት

  የሚዲያ ቴክኖሎጂዎች በዓይነትም በጥራትም እየጨመሩ መምጣታቸው ሐሳብንና መረጃን ለሌላው የማጋራትም ከሌላው የማግኘትም ዕድሉ እየሰፋም እየጨመረም መጥቷል፡፡

  የፍትሕ ወር ሲታሰብ ለፍትሕ ማስፈኛ የተገነባው ሽንጣሙ ሕንፃ ትውስታ

  የፍትሕ አካላት ተብለው የሚጠሩት (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ፣ የፌዴራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር) ከ2003 ዓ.ም. ጀምሮ በየዓመቱ በግንቦት ወር የፍትሕ ሳምንት በሚል በተለያዩ ዝግጅቶች ሲያከብሩ የቆዩ ሲሆን፣ በዚህ ዓመት ግን ጊዜውን ወደ አንድ ወር በማራዘም ‹‹የሕግ ተገዥ ነኝ!›› በሚል መሪ ቃል ማክበር ተጀምሯል፡፡
  167,271FansLike
  249,860FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ