Monday, April 15, 2024

ማኅበራዊ

- Advertisement -
- Advertisement -

የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ተስፋ የተጣለባቸው...

ፆም ሲገባ ዋጋቸው ከሚጨምሩ የምግብ ፍጆታዎች ውስጥ አትክልትና ፍራፍሬ  ተጠቃሽ ናቸው፡፡ የእንስሳት ተዋጽኦ  ያልተካተተባቸው ምግቦችም  ዋጋቸው አንፃራዊ ጭማሪን አሳይቷል። በተለይ ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ ጎመን፣ ድንች፣ ቃሪያና...

የወጣቶችን ፈጠራ የሚያስቃኘው የስታርት አፕ...

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ‹‹ስታርት አፕ ኢትዮጵያ›› ዓውደ ርዕይ ከመጋቢት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ ለሦስት ሳምንት በሚዘልቀው ዓውደ ርዕይ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣...

በግጭት ለተጎዱ ልጆች 80 ሺሕ...

በኢትዮጵያ በግጭት ምክንያት ከትምህርት ቤት ለተስተጓጐሉ፣ በሥነ ልቦናና በሌሎች ግጭት በሚፈጥራቸው ችግሮች ለተጎዱ ልጆች የተለያዩ ይዘት ያላቸው 80 ሺሕ የልጆች መጻሕፍትን በየቋንቋው አሳትሞ እያሠራጨ...

ከባድ ተሽከርካሪዎችና ትራክተሮች አስመጪዎች ወደ...

ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና ለሚመለከታቸው አቤቱታቸውን አቅርበዋል ከባድ ተሽከርካሪዎችን፣ ትራክተሮችንና ማሽነሪዎችን ወደ አገር ውስጥ የሚያስገቡ አስመጪዎች፣ መንግሥት ምንም ዓይነት መመርያ ሳያወጣ ማስገባት አትችሉም በመባላቸው በሥራቸው...

ቀይ መስቀል ማኅበር የሕንፃ ግንባታ...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፍል ውኃ የሚገኘውን የሕንፃ ፕሮጀክት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በጥምረት ለማልማት ስለሚቻልበት ሁኔታ ልዩ ብሔራዊ የጠቅላላ ጉባዔ አካሂዷል፡፡ መጋቢት 28 ቀን...

መልካም የአመራረት ሥርዓት የተዘረጋበት ፕሮጀክት

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የምግብ ማቀነባበሪያ ተቋማት በልዩ ልዩ ንጥረ ነገር የበለፀገ ምግብ የማምረት አቅማቸው እያደገና በገበያ ውስጥም ያላቸው ተወዳዳሪነት ከፍ እያለ መምጣቱን አስታወቁ፡፡ መጋቢት 26...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሮጀክት ማስፈጸሚያ...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከኮንትራት የውል ስምምነት ውጪ የፀደቀ መመርያ፣ ማኑዋልና ጋይድ ላይን ሳይኖር፣ ፕሮጀክቶቹን የሚያስፈጽምባቸው 18 መመርያዎች መቼ እንደተዘጋጁ ሳይገለጽና ሳይፀድቁ ሥራ ላይ ማዋሉ...

ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ...

በኢትዮጵያ የሚሰጠው የክብር ዶክትሬት በዘፈቀደና መሥፈርቱን ያላሟላ መሆኑም ተነግሯል ‹‹የተበታተነ አሠራርን ለመቅረፍ ግልጽ የሆነ መመርያ እስኪወጣ ድረስ ዩኒቨርሲቲዎች የክብር ዶክትሬት የሚባል ነገር መስጠት እንዲያቆሙ እንደተነገራቸው››...

በታዳጊዎች ዕድሜ ገደብ ላይ ጥያቄ...

‹‹የግል ዳታ›› እና ‹‹ጥንቃቄ የሚፈልግ የግል ዳታ›› ተብሎ በሁሉም ሴክተሮች የግለሰቦችን ዳታ ማቀናበር የሚያስችል የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ የፀደቀ ቢሆንም፣ በታዳጊዎች የዕድሜ ገደብ ላይ...

በአሶሳ ከተማ በተፈጠረ የውኃ እጥረት...

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ከተማ በተፈጠረ የውኃ እጥረት ነዋሪዎች ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን ተናገሩ፡፡ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የአሶሳ ከተማ ነዋሪዎች እንደገለጹት፣ በአሶሳ ከተማ በተፈጠረ ከፍተኛ የውኃ ችግር፣...

ቆሻሻን ወደ ሀብትነት የመቀየር ዕይታ

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ካሉ አገሮች የፕላስቲክ ምርቶችን ከውጭ በማስገባት ከቀዳሚዎቹ ትመደባለች፡፡ በየዓመቱ የፕላስቲክ አጠቃቀም በ13 በመቶ፣ የፕላስቲክ ቆሻሻ ደግሞ በ26 በመቶ እየጨመረም ነው፡፡ በየዓመቱ 380,000...

ጅማሮን ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ

ለወጣቶች ሥራ ፈጠራ የተመቸ ከባቢን በመፍጠር ችግር ፈቺ የሥራ መስኮችን ለመክፈት ‹‹ስታርት አፕ ኢትዮጵያ›› ያለመ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...

ከፒያሳ የልማት ተነሺዎች ጓዳ

ፒያሳ መኮንን ባር (ባቅላባ ቤት) እንገናኝ ብለው ተቀጣጥረው ይገናኙ የነበሩ ሰዎች፣  ዛሬ ላይ  ዓድዋ ሙዚየም  እንገናኝ ወደሚለው ተሸጋግረዋል። የዛሬ ትውልድ ከዓመታት በኋላ በአዲስ ትውልድ ተቀይሮ...

ለፋሲካ ባዛር የሚሳተፉ በርካታ ቢሆኑም...

በነፃ ቦታ ያገኙ ከሃምሳ በላይ አቅራቢ ድርጅቶችን ጨምሮ በርካታ ነጋዴዎች የሚሳተፉበት የፋሲካ ባዛርና ኤክስፖ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ ከሚያዝያ 12 እስከ 26 ቀን 2016 ዓ.ም. የሚዘልቀው የፋስካ...

ከሥነ ተዋልዶ ጤና መብት ጋር...

የኦቲዝምና ተዛማጅ ችግር ያለባቸው ሰዎች መሠረታዊ መብትና ነፃነታቸው እንዲጠበቅ፣ በማኅበረሰቡ ዘንድም ትኩረት እንዲያገኙ ለማስቻል በየዓመቱ የኦቲዝም ቀን በዓለም ደረጃ እንዲከበር በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ...

የዓለም ባንክ በአየር ንብረት ለውጥ...

የዓለም ባንክ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳት በደረሰባቸው በቆላማ አካባቢዎች ለሚኖሩ ሦስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን፣ አኗኗራቸውን የሚያሻሽሉበትና የአየር ንብረት ለውጥ የሚቋቋሙበት የ340 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡...

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,328FansLike
276,491FollowersFollow
14,000SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ፅሁፎች

- Advertisement -
Category Template 41 - Style Pro - In Depth | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር