ማኅበራዊ
የህዳሴ ግድቡ አራተኛ ዙር የውኃ...
የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አራተኛ ዙር የውኃ ሙሌት እየተካሄደ መሆኑንና በጥቂት ቀናቶች ውስጥ የታቀደው ሙሌት ይጠናቀቃል ተባለ።
በህዳሴ ግድቡ የውኃ ሙሌትና አለቃቅን በተመለከተ ከግብፅና ሱዳን...
በኢትዮጵያ አጠቃላይ የመሬት ፖሊሲ እንዲወጣ...
ኢትዮጵያ በተለያዩ አዋጆች፣ ፖሊሲዎችና መመርያዎች ላይ የመሬት አጠቃቀም ሥርዓትን ብታስገባም፣ የመሬት አስተዳደርን አጠቃሎ በአንድ ላይ የሚይዝ የመሬት ፖሊሲ ባለመኖሩ የሚታዩ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን...
ትምህርት ሚኒስቴር የመማርያ መጻሕፍት ለማሳተም...
ኅተመቱ ሰባት ቢሊዮን ብር ይፈጃል ተብሏል
ባለፈው ዓመት የተከሰተውን የመማርያ መጻሕፍት አቅርቦት ችግር ለመፍታት፣ ወጥቶ የነበረውን ጨረታ ባሸነፈው የጃፓን ኩባንያ አማካይነት 40 ሚሊዮን መጻሕፍት በኅትመት...
የሆቴልና ቱሪዝም አሠሪዎች ፌዴሬሽን የአባላቱን...
አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴና በላይነህ ክንዴን ጨምሮ ሰባት የበላይ ጠባቂ አባላትን ሰይሟል
የኢትዮጵያ ሆቴል ቱሪዝም አሠሪዎች ፌዴሬሽን በሚል እንደ አዲስ ስያሜውን የቀየረው፣ በሆቴልና መሰል አገልግሎቶች...
በሴቶች ላይ የሚሠሩ አገር በቀል...
በሴቶች ላይ የሚሠሩ አገር በቀል ድርጅቶች ፕሮግራሞቻቸውን ለመተግበር የገንዘብ ችግር እየገጠማቸው መሆኑን በሴቶች ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ እየሠሩ የሚገኙ አገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆኑ...
ከታሪፍ በላይ ክፍያን በማስቀረት አንድ...
በመናኸሪያዎች ውስጥ ቢቶፕያ ቴክኖሎጂ ሶሉውሽን በተሰኘ የሶፍትዌር ሥርዓት በመዘርጋት ከታሪፍ በላይ የሚወስድ ክፍያን በማስቀረት አንድ ቢሊዮን ብር የሕዝብ ገንዘብ እንዳይባክን መደረጉ ተገለጸ፡፡
የቢቶፕያ ቴክኖሎጂ ሶሉውሽን...
የቴሌኮምና የኤሌክትሪክ ዝርጋታዎች ተደራሽ አለመሆን...
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ በተፈለገው ልክ እንዳያድግ የቴሌኮምና የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረተ ልማት ዝርጋታዎች ተደራሽ አለመሆናቸው እንቅፋት መሆኑን የኢትዮጵያ የኢኖቬሽ ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው...
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ...
በ2015 ዓ.ም. በአዲስ አበባና በዙሪያዋ በተከሰተ የእሳት አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን፣ በ122 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱን፣ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና...
የማኅበራዊ ሚዲያው መንታ መንገዶች
ከሰላም ግንባታ ጋር ተያይዞ ቴክኖሎጂና ዲጂታል መድረኮች አዎንታዊና አሉታዊ ሚና አላቸው፡፡ የማኅበራዊ ትስስር መድረኮች የሆኑት ፌስቡክ፣ ኤክስ (ቲዊተር)፣ ቲክቶክና ሌሎችም በኅብረተሰቡ ዘንድ ጤናማ ለውጦችን...
የሒሳብ ውድድርን ለማጎልበት
በአበበ ፍቅር
ተማሪዎች አጥብቀው ይፈሩታል፡፡ አምርረው የሚጠሉትም አሉ፡፡ ከፍራቻቸውና ከጥላቻቸው የተነሳም በሒሳብ ትምህርት ክፍለ ጊዜ ከክፍል ይወጣሉ። አንዳንዶች የሒሳብ አስተማሪያቸውን ጭምር ሲጠሉ ይስተዋላሉ።
‹ሒሳብ ትምህርት ችሎታ...
ታዳጊዎችን ከአቪዬሽን ሳይንስ ጋር ያገናኘው...
በሚፈልጉት፣ በተመኙትና ባሰቡት የሥራ ዘርፍ ለመሰማራት በርትቶ መሥራት፣ ቁርጠኝነትንና ውሳኔን ይጠይቃል።
ገበሬ በጥቅምት እሸቱና ወተቱን፣ በኅዳር ምርቱን ለመሰብሰብ ከወዲሁ በክረምቱ ዝናብና ፀሐዩን ሳይፈራ መሥራት ይኖርበታል።...
የቱሪዝም ዘርፉን በባለሙያዎቹ
በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ትልቅ ሚና እንዲኖራቸው ከሚፈለጉ ዘርፎች አንዱ ቱሪዝም ነው፡፡ ዘርፉ ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦው ከፍተኛ እንዲሆንና ኢትዮጵያ ያላትን ያልተነካ የቱሪዝም ሀብት እንድትጠቀምም፣ መንግሥት የተለጠጡ...
የእናቶችና ሕፃናትን ጤና የሚደግፍ የ50...
በስድስት ክልሎች በሚገኙ 67 ወረዳዎች የሥነ ተዋልዶ፣ የእናቶችና ሕፃናት የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል የሚያስችል የ50 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡
በአሜሪካ የልማት ተራድዖ ድርጅትና በጤና ሚኒስቴር...
ሁዋዌ የ23-24 የአይሲቲ ውድድር መከፈቱን...
በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ ውድድር ላሸነፉ ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተ
ሁዋዌ በቻይና ሼንዘን ከተማ በተካሄደው 7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ ውድድር ሦስተኛ ደረጃን በመያዝ ላጠናቀቁ ዘጠኝ ተማሪዎች...
የመንግሥት የጤና ተቋማት ያልከፈሉት የመድኃኒት...
የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎችን ጨምሮ የመንግሥት የጤና ተቋማት ያልከፈሉት የመድኃኒት ግዥ 1.3 ቢሊዮን ብር ውዝፍ ዕዳ እንዳለባቸው፣ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አገልግሎቱ ማክሰኞ ነሐሴ 23 ቀን...
የትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን በካድሬነት...
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ለ2016 በጀት ዓመት በቂ መጻሕፍት ማሳተም አልቻለም
የትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን ከአሁን በኋላ በካድሬነት ሳይሆን፣ በብቃታቸው ብቻ እንደሚመረጡ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ትምህርት...