ማኅበራዊ
ዱቄት አምራቾችን የፈተነው የስንዴ አቅርቦት
የስንዴ አቅርቦት ችግርን ለመፍታት ከአምራቾቹ ተደጋጋሚ ጥያቄ ቢቀርብም፣ ችግሩን በዘላቂነት መፍታት አልተቻለም፡፡
ቅድመ ዴያሊስስ ሕክምና ተጀመረ
የዘውዲቱ ሆስፒታል የዴያሊስስ ሕክምና ማዕከል፣ ዴያሊስስ ወይም የኩላሊት እጥበት ከመደረጉ በፊት ሕክምናው የተዋጣ እንዲሆን የሚያስችል የቅድመ ዴያሊስስ ሕክምና መስጠት ጀመረ፡፡
የዓድዋ ውሎ ከ119 ዓመት በፊት
በተሾመ ብርሃኑ ከማል
19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ በአንድ በኩል በአውሮፓውያን የግዛት መስፋፋት፣ በአፍሪካውያን ደግሞ የነሱ ቅኝ ተገዥ የመሆን ምኞት ዘመንም ነበር፡፡ ይኸው ዘመን የኢንዱስትሪ አብዮት ዘመን እንደነበረም ይታወቃል፡፡
የአርሶ አደሩ እና የአርብቶ አደሩ...
ሰሞኑን በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ርእሰ ከተማ ሐዋሳ በተካሄደው ሰባተኛው የአርሶ አደሮችና ከፊል አርብቶ አደሮች በዓል በክልሉ እንዲሁም በኦሮምያ፣ በትግራይና በአማራ ክልሎችን ምርት ገበያ ያጠበቡ ችግሮች መኖራቸው ተገልጿል፡፡
ከግል ሆስፒታሎች 46 በመቶው በአገልግሎት...
- የጤና ተቋማት የአገልግሎት ጥራት ደረጃ ለሕዝብ ይፋ ይሆናል
የአዲስ አበባ የመድኃኒት፣ የምግብና ጤና ክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለሥልጣን በ2006 ዓ.ም. ጀምሮ ከሦስት ወራት በፊት ያጠናቀቀው ግምገማ እንደሚያሳየው፣ ከ34 የግል ሆስፒታሎች 46 በመቶ የሚሆኑት በዝቅተኛ የአገልግሎት ጥራት ቀይ እንደተሰጣቸው ተገለጸ፡፡
የተሽከርካሪ አደጋ መብዛት ያሳሰበው መንግሥት...
- ባለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ብቻ 260 ሰዎች ሞተዋል
- ከ81 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወድሟል
ለኢንዱስትሪዎች የሚለቀቀው የኤሌክትሪክ ኃይል...
ኢንዱስትሪ ዞኖችና ከተሞች የሚጠቀሙበት የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር እንዲለያይና ራሱን በቻለ መስመር እንዲስተናገድ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡
በሐሰተኛ ማዕረግ የማጭበርበር ወንጀል የተፈረደባቸው...
‹‹ዶ/ር ኢንጂነር ነኝ›› በሚል ሐሰተኛ ማዕረግ በማጭበርበር ወንጀል ተርጥረው፣ ከተመሠረቱባቸው ሦስት ክሶች አንዱን ክደው በሁለቱ ጥፋተኛ የተባሉት አቶ ሳሙኤል ዘሚካኤል አዲስ ክስ ተመሠረተባቸው፡፡
በአዲስ አበባ በቀን 206 ሺሕ...
114 ሺሕ ሜትር ኪዩብ ውኃ ወደ መስመር ገብቷል
የአዲስ አበባ ከተማ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በአቅርቦትና በፍላጎት መካከል ያለውን ክፍተት ለማጥበብ ባካሄደው ግዙፍ ፕሮጀክት 114 ሺሕ ሜትር ኪዩብ ውኃ ወደ መስመር ማስገባት ቢችልም፣ 206 ሺሕ ሜትር ኪዩብ ውኃ እጥረት መኖሩን አስታወቀ፡፡
መንግሥት በሲኖትራክ ሳቢያ የሚከሰተውን አደጋ...
ሲኖትራክ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ቻይና ሠራሽ የጭነት ተሽከርካሪ ምክንያት የሚከሰተው አደጋ እየተባባሰ በመምጣቱ፣ የአደጋውን መነሻ በመለየት ዕርምጃ ለመውሰድ መንግሥት ጥናት የሚያካሂድ ግብረ ኃይል ማቋቋሙ ተሰማ፡፡
መንግሥት ለባቡር ፕሮጀክቶች ከሚያስፈልገው 60...
የዘገየው የባቡር ፕሮጀክት በይፋ ግንባታው ተጀመረ
መንግሥት ለባቡር ፕሮጀክቶች ከሚያስፈልገው 60 ቢሊዮን ብር ውስጥ 25 በመቶ ወይም 18 ቢሊዮን ብር መሸፈኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡
የአጥፍቶ መጥፋት ወንጀል ሊፈጽሙ ነበር...
ሕዝብ የሚበዛባቸው ኤድና ሞልና ፍሬንድሺፕ ዒላማ ነበሩ ተብሏል
ዜግነታቸው ሶማሊያዊ የሆኑና በተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት የተፈረጀው አልሸባብ አባል ናቸው የተባሉ አምስት ተጠርጣሪ ሶማሊያውያን፣ በአዲስ አበባ ከተማ ሕዝብ በሚበዛባቸው የመዝናኛ ሥፍራዎች የአጥፍቶ መጥፋት ወንጀል ለመፈጸም በመዘጋጀት ላይ እያሉ በቁጥጥር ሥር ውለው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡
የአማራ ክልል ነዋሪዎች የመሠረተ ልማት...
በአማራ ክልል የሚገኙ አራት ዞኖች የመሠረተ ልማት አውታሮች ችግሮች እንዳለባቸው አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በመሆን የአካባቢዎቹን ነዋሪዎች ባወያዩበት ወቅት፣ ነዋሪዎቹ በዋናነት የመንገድ፣ የኤሌክትሪክና የትምህርት ተቋማት ችግሮች እንዳሉባቸው ገልጸዋል፡፡
ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ጉባዔን ግብ...
ኢትዮጵያ ስድስቱን የዓለም ጤና ጉባዔን ግቦች ለማሳካት ብዙ ጊዜ እንደሚያስፈልጋት፣ አንድ የዓለም አቀፍ ምግብ ፖሊሲ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ ጠቆሙ፡፡
ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከአራት ኩባንያዎች...
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የተፅዕኖ ሥጋቶችን ለማጥናት፣ ከአራት ኩባንያዎች የቀረቡ ፕሮፖዛሎችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ እየገመገመ ነው፡፡