ማኅበራዊ
ግንባታቸው የተጠናቀቁ 33 ሺሕ ኮንዶሚኒየም...
ከ20/80 እና 10/90 በተጨማሪ 40/60ም በዕጣው ተካቷል
በዕጣው አወጣጥ ሥርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይገኛሉ ተብሏል
ካለፈው ዓመት ሚያዝያ ወር 2006 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ ጊዜያት በዕጣ ለባለዕድለኞች ይተላለፋሉ ሲባሉ የነበሩት የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕጣ፣ በሚቀጥለው ሳምንት እሑድ የካቲት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. እንደሚወጣ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
በሐዋሳ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ለግምት...
‹‹ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል›› የታቦር ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች
‹‹አንድ ሕፃን ልጅ ብቻ ሕይወቱ አልፏል›› የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ
በመቐለ ኢንዱስትሪ ዞን የአገር ውስጥ...
በፌዴራል ደረጃ ከሚቋቋሙት አምስት የኢንዱስትሪ ዞኖች አንዱ በሆነው የመቐለ ኢንዱስትሪ ዞን ውስጥ፣ የአገር ውስጥ ኩባንያዎች ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ ቀረበ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማዕከል...
በመንግሥት ግዥዎች ላይ የሚፈጸመውን ሙስና ለመከላል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ራሱን የቻለ የግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አቋቋመ፡፡
ጫት ከምን ጊዜውም የበለጠ በገጠርም...
ጫት ከምን ጊዜውም የበለጠ በገጠርም ሆነ በከተማ በስፋት ጐልቶ የወጣበት ጊዜ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡
የዲኤንኤ ዋጋ በፍትሕ ሥርዓት
ሳይንስ ለሕዝቡ ካበረከታቸው ስጦታዎች ማንነት የሚለይበት ዲኤንኤ ምርመራ አንዱ ነው፡፡ ዲኤንኤ በማንኛውም የሰውነት ሕዋስ በደም፣ በዘር ፍሳሽ፣ በፀጉር፣ በምራቅና በመሳሰሉት ውስጥ ይገኛል፡፡
ትምህርት ያልቀናቸው
ሰርኬ ለማ ትባላለች፡፡ ከደብረ ማርቆስ አዲስ አበባ የመጣችው ያሳደጓት አያቷ በመሞታቸው እየሠራች ለመማር ነበር፡፡ ወጣቷ ዘመዶቿ ቤት የምትኖር ጓደኛዋ ደላሎች ታገኛታለች፡፡
መድኃኒቱን የተላመደ ቲቢ አድማሱን እያሰፋ...
በመላ የአገሪቱ ክፍሎች መድሃኒት የተለማመደ የቲቢ በሽታ እየተሠራጨና ይህም በከተሞች እንደሚጐላ ከከተሞቹም መካከል ሐረርና አዲስ አበባ ላይ መጠኑ ከፍ ብሎ እንደሚገኝ ዶክተር አንዳርጋቸው ኩምሳ በጤና ጥበቃ ማኒስቴር የቲቢ እና የሥጋ ደዌ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራም አስተባባሪ ገለጹ፡፡
የትውልዳችን አዲሱ ፈተና
የዛሬውን ሐሳብ ለመጻፍ ወረቀትና ቀለም እንዳገናኝ ያደረገኝ በዚህ ሣምንት በጣም የምንወደውና ለኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና የራሱን አሻራ ያሳረፈ ውድ ወዳጃችን ሕይወቱን በማጣቱ ነው፡፡
ሚድሮክ ኢትዮጵያ የላቀ አስተዋጽዖ ላበረከቱ...
ዘንድሮ ለ12 ጊዜ በመቻሬ ሜዳ በተዘጋጀው የሚድሮክ ሠራተኞች ቀን በሥራቸው ምስጉን የሆኑ ከ20ዎቹ ኩባንያዎች የተውጣጡ 74 ሠራተኞች የገንዘብና የሠርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
የውኃ እጥረት የአዲስ አበባን አረንጓዴ...
በአዲስ አበባ ውበትና አረንጓዴ ልማት ሥራዎች ላይ የውኃ እጥረት ተፅዕኖ እየፈጠረ እንዲሁም የደረቅና ፈሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት ያለመዳበር፣ የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶች እጥረት፣ ሕገወጥ የእንስሳት ዝውውርና ንግድም የከተማዋን ፅዳትና ውበት እየተፈታተኑ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ በአንድ ቢሊዮን...
ከመንፈቅ በፊት ወደ ግል ይዞታ የተዛወረው የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ (ኢመፋ) ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ በመመደብ የማስፋፋት ሥራ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡
በእንጦጦ ማርያም ሙዚየም የወርቅ መስቀሎች...
- ‹‹የተባለው ሁሉ ሐሰትና ምንም የጠፋ ነገር የለም›› የቤተ ክርስቲያኗ አስተዳዳሪ
- ‹‹ከመንግሥትና ከሀገረ ስብከቱ አጣሪ ኮሚቴ ተሰይሞ እየተመረመረ ነው›› የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት
ሲያኮበኩብ አደጋ በደረሰበት የኢትዮጵያ አውሮፕላን...
ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ሪፖርቱን እገመግማለሁ ብሏል
በጋና ኮቶካ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ካረፈ በኋላ ሲንደረደር ባጋጠመው መጥፎ የአየር ፀባይ ምክንያት መስመሩን ስቶ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በሚመለከት፣ ጋና የቅደመ ምርመራ ሪፖርት ይፋ አደረገች፡፡
የጀግኖች አርበኞች ማኅበር የግራዚያኒ ሐውልት...
ፋሺስት ኢጣሊያ ከ78 ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ባደረሰው ጅምላ ጭፍጨፋ ዋና ተዋናይ ለነበረው ማርሻል ሮዶልፍ ግራዚያኒ ከሮም ወጣ ባለች ኤሬል መንደር የተሠራለት ሐውልት እንዲፈርስ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ዳግመኛ ጥሪ አቀረበ፡፡
የተሰው ሰማዕታት መታሰቢያ አፅም ከተለያዩ...
በሕወሓት የ17 ዓመታት የትጥቅ ትግል የተሰው ከ60 ሺሕ በላይ ታጋይ ሰማዕታትን ለማስታወስ፣ ከተለያዩ አካባቢዎች የተሰበሰበ የሰማዕታት አፅም የካቲት 11 ቀን 2007 ዓ.ም. በሚጠናቀቀው 40ኛ ዓመት ክብረ በዓል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና ሁሉም የኢሕአዴግ ባለሥልጣናት በተገኙበት፣ በመቐለ የሰማዕታት ሐውልት ሥር በተዘጋጀ ሥፍራ በክብር እንዲያርፍ ተደረገ፡፡