Thursday, June 1, 2023

ማኅበራዊ

- Advertisement -
- Advertisement -

ዘመን ተሻጋሪ ግጥሞች

ወር በገባ የመጀመሪያው ረቡዕ የሚካሄደውን ግጥምን በጃዝ ለመታደም የተቻኮሉ ሰዎች ራስ ሆቴልን ሞልተዋል፡፡ ላለፉት ሦስት ዓመታት የተከናወነው መርኃ ግብር 42ኛ ሳምንቱን ለማስተናገድ መሰናዶው ተጠናቋል፡፡

የታክሲዎች ነገር

እሑድ ረፋዱ ላይ ነበር ከሲኤምሲ ወደ ሰሚት የሚሄድ ታክሲ ላይ የተሳፈርኩት፡፡ የታክሲው ውጫዊ አካል ያረጀ ቢሆንም ከውስጡ ሲነፃፀር የተሻለ ነበር፡፡ የተቀመጥኩበት ከሾፌሩ ኋላ ያለው ወንበር ይጎረብጣል፡፡

ገንዘብ አልባ ኤቲኤም ማሽኖች

ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ ገርጂ መብራት ኃይል አካባቢ ነው፡፡ ከአንድ ሕንፃ ሥር ጥግ ላይ ወደሚታየው የኤቲኤም ማሽን የሚሄዱት ሰዎች ገፅታቸውን እያከፉ ይመለሳሉ፡፡ የመከፋታቸው ምክንያት...

የኢቦላ ቫይረስ በሽታ የሕክምና እንክብካቤው...

መግቢያ የዓለም ጤና ድርጅት (ደብልዩ-ኤች-ኦ) እና የዩናይትድ ስቴትስ የበሽታዎች ቁጥጥርና መከላከል ማዕከል (ሲ-ዲ-ሲ) ኃላፊዎች የምዕራብ አፍሪካ የኢቦላ ቫይረስ በሽታ እየቀነሰ እንደሆነ ደጋግመው እየገለጹ ናቸው።

የተዘጋው የአብርሃ ባህታ አረጋውያን ማዕከል

በሐረር ከተማ ከተቋቋመ ወደ ግማሽ ምዕተ ዓመት የሆነው፣ በዓይነቱ ልዩና ግዙፍ የሆነው የአብርሃ ባህታ አረጋውያን ማቆያና መንከባከቢያ ማዕከል አገልግሎቱን ካቋረጠ ከረምረም ብሏል፡፡

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮግራም...

በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የመኖሪያ ቤቶች ችግር ለመቅረፍ መንግሥት ባወጣው ዓለም አቀፍ ጨረታ ለመሳተፍ ሰነድ ከገዙ 77 ኩባንያዎች ውስጥ 28 ኩባንያዎች ተወዳደሩ፡፡

የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ቃጠሎ ውዝግብ...

‹‹የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች እንደደረሱ ቢያጠፉ ሆቴሉን ማትረፍ ይቻል ነበር›› የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ሥራ አስኪያጅ ‹‹በተደወለልን በሁለት ደቂቃ ውስጥ ደርሰናል››

ገናን በኢትዮጵያ አየር መንገድ

በዕለተ ቅዳሜ ጥር 2 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ አየር መንገድ ቅጥር ጊቢ ውስጥ የተሰባሰቡት ወላጅ አልባ ሕፃናት መቦረቅ ጀምረዋል፡፡

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከ800 ሚሊዮን...

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ከ2.8 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሴቶችና ሕፃናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የ862 ሚሊዮን ብር የልማት ፕሮግራም ስምምነት ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጋር ባለፈው ሰኞ ተፈራረመ፡፡

ዮርዳኖስ ሆቴል የፍርድ ቤት ትዕዛዝ...

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ካዛንችስ አካባቢ የሚገኘው ዮርዳኖስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር (ዮርዳኖስ ሆቴል) ፍርድ ቤቶች እንዲከፍል የወሰኑበትን ክፍያ ሊፈጽም ባለመቻሉ፣ ተሽከርካሪው ተሸጦ ለፍርድ ባለመብት ከነወለዱ እንዲከፍል ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡

ለተፈጠረው የስኳር እጥረት አንደኛው ምክንያት...

- ጅንአድ ችግር አጋጥሟል ከተባለ ተጠያቂነቱ የጋራ ነው ብሏል በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማና በሌሎችም የክልል ከተሞች ለተከሰተው የስኳር እጥረት መንግሥታዊው የሸቀጦች ጅምላ ንግድና አከፋፋይ ድርጅት (ጅንአድ) አንደኛው ምክንያት መሆኑ ተገለጸ፡፡

ትውልደ እንዲሸጥ ታዘዘ ኢትዮጵያዊው የኢትዮጵያ...

በአውስትራሊያ የሚኖሩት ትውልደ ኢትዮጵያዊ አገር ውስጥ የማይገኙና ኢትዮጵያ በጣሊያን ከመወረሯ ቀደም ብሎ የተነሱ የጂኦ ስፔሻል መረጃዎችን ለኢትዮጵያ ካርታ ሥራ ኤጀንሲ አስረከቡ፡፡አቶ ግርማ አብርሃም የተባሉት...

‹‹ሰሞኑን ለአንድ ካሬ ሜትር የቀረበው...

የአምስት ክፍላተ ከተሞች የመሬት ሊዝ ጨረታ ወጣ በቅርቡ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለአንድ ካሬ ሜትር መሬት የቀረበው 305 ሺሕ ብር የሊዝ ዋጋ የአዲስ አበባ ገበያን የመሬት ሊዝ የሚገልጽ አለመሆኑን፣ የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ኃይሌ አስታወቁ፡፡

ነፃ ‹‹Wifi›› አሰሳ

ምሽት ለሦስት ሰዓት ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀርተዋል፡፡ የድንጋይ ንጣፍ አቋራጭ መንገዱ ግን በሰው ተሞልቷል፡፡ የመንገዱ መግቢያ ጨለም ያለ መሆኑን አስተውሎ ሰው በብዛት ሊታይ ይችላል ብሎ መገመት ሊከብድ ይችላል፡፡

ውጥረት በምሁራን መንደር

አብዛኞቹ ተማሪዎች በትምህርቱ ዓለም ሲያልፉ የአንደኛ ደረጃ፣ ሁለተኛ ደረጃ፣ እንዲሁም የመሰናድኦ ትምህርት የሚማሩት በለመዱት አካባቢና ከቤተሰቦቻቸው ሳይርቁ ነው፡፡ ስለሆነም አኗኗራቸው አዋዋላቸውና ሌሎችም ተጓዳኝ ድርጊቶቻቸውን የሚቆጣጠሩትና የሚያስተዳድሯቸው ቤተሰቦቻቸው ናቸው፡፡

ወላጆቻቸውን ላጡ ሕፃናት 160 ሺሕ...

ሜሪ ጆይ የልማት ማኅበር ከሚያሳድጋቸው ወላጆቻቸውን ካጡ ሕፃናትና ወጣቶች መካከል ለ17 ያህሉ በድምሩ 160 ሺሕ ብር፣ ታህሳስ 30 ቀን 2007 ዓ.ም. በዕርዳታ ተበረከተላቸው፡፡

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,328FansLike
265,633FollowersFollow
13,500SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ፅሁፎች

- Advertisement -
Category Template 41 - Style Pro - In Depth | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር