ማኅበራዊ
የአካል ጉዳተኞችን የመረጃ ተደራሽነት ችግር...
የአካል ጉዳተኞችን የሚዲያ ተጠቃሚነትና ተደራሽነት ችግር ለመፍታት የሚያስችል የአካል ጉዳተኞች የሚዲያ ፎረም ጥር 14 ቀን 2007 ዓ.ም. ተቋቋመ፡፡
ኢቦላ በምዕራብ አፍሪካ ያደረሰው የኢኮኖሚ...
የኢቦላ ቫይረስ በምዕራብ አፍሪካ ያደረሰው የኢኮኖሚ ኪሳራ 25 ቢልዮን ዶላር እንደሚገመት የዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዓለም ባንክን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ክፉኛ የተጠቁት ጊኒ፣ ላይቤሪያና ሴራሊዮን ኢኮኖሚያቸው አሁንም እየተጎዳ ነው፡፡
የአስተዳደሩ ሊዝ ቦርድ የሰጠው ውሳኔ...
- ጉዳዩ በፍርድ ቤት ከመታገዱም በተጨማሪ ሹሞችን በሐሳብ አለያይቷል
በአቶ ኩማ ደመቅሳ ይመራ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ሊዝ ቦርድ፣ በልደታ መልሶ ማልማት ተነሽዎች ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ እንዲጣስ የሚደረገው ሩጫ ባለድርሻዎችን ማስቆጣቱ ተጠቆመ፡፡
ከአኗኗር ምርጫ ጋር በተያያዘ በየዓመቱ...
በአሜሪካ ከ25 ዓመታት በላይ በሕክምና ሙያ ሲያገለግሉ በቆዩ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስቶችና በሌሎች ኢትዮጵያውያን ሐኪሞች ጥምረት በ60 ሚሊዮን ብር ካፒታል የተቋቋመው ዋሺንግተን የሕክምና ማዕከል ጥር 9 ቀን 2007 ዓ.ም ለአገልግሎት ክፍት ሆነ፡፡
ከአኗኗር ምርጫ ጋር በተያያዘ በየዓመቱ...
ሲጋራ ማጨስ፣ አብዝቶ አልኮል መጠጣት፣ ከመጠን በላይ የስብና የስኳር ይዘት ያላቸውን ምግቦች አዘውትሮ መጠቀም፣ ለሰው ልጆች የሕይወት ህልፈት የመጀመሪያና ዋነኛ ምክንያት እንደሆኑ የዓለም አቀፉ የጤና ተቋም (WHO) አስታወቀ፡
ለኢትዮጵያዊው ሕልፈት ምክንያት ኢቦላ አለመሆኑን...
በኢቦላ ቫይረስ ተጠርጥሮ የነበረው ኢትዮጵያዊ ሕልፈት ምክንያት ኢቦላ አለመሆኑን፣ ከአገር ውስጥ በተጨማሪ በውጭ አገር ላብራቶሪ ምርመራ ውጤት መረጋገጡን፣ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጥር 8 ቀን 2007 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡
የሰው ዘር አመጣጥ ታሪክን ክፍተት...
ከተገኙት ቅሪተ አካላት መካከል አሥራ አንዱ የሰው ልዩ ልዩ አካል ክፍል ሲሆኑ፣ ዝርያቸው የጠፋና አሁንም ያሉ እንስሳትም ይገኙበታል፡፡
አልሲሲ ለኢትዮጵያ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ...
የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ አገሪቱን ሰሞኑን ለጎበኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ዓባይ (ናይል) ለግብፅ “የደም ሥር” እንጂ የልማት ምንጭ አይደለም አሉ።
እቴጌ ጣይቱ ሆቴል ለአደጋ የተጋለጠ...
የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ባለሥልጣን፣ ከሁለት ወራት በፊት በእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ላይ ቅኝት ማድረጉንና በቅኝቱ ወቅት ሆቴሉ ለአደጋ ተጋላጭ መሆኑን ለሆቴሉ ማኔጅመንት ማሳወቁን ገለጸ፡፡
ዘመን ተሻጋሪ ግጥሞች
ወር በገባ የመጀመሪያው ረቡዕ የሚካሄደውን ግጥምን በጃዝ ለመታደም የተቻኮሉ ሰዎች ራስ ሆቴልን ሞልተዋል፡፡ ላለፉት ሦስት ዓመታት የተከናወነው መርኃ ግብር 42ኛ ሳምንቱን ለማስተናገድ መሰናዶው ተጠናቋል፡፡
የታክሲዎች ነገር
እሑድ ረፋዱ ላይ ነበር ከሲኤምሲ ወደ ሰሚት የሚሄድ ታክሲ ላይ የተሳፈርኩት፡፡ የታክሲው ውጫዊ አካል ያረጀ ቢሆንም ከውስጡ ሲነፃፀር የተሻለ ነበር፡፡ የተቀመጥኩበት ከሾፌሩ ኋላ ያለው ወንበር ይጎረብጣል፡፡
ገንዘብ አልባ ኤቲኤም ማሽኖች
ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ ገርጂ መብራት ኃይል አካባቢ ነው፡፡ ከአንድ ሕንፃ ሥር ጥግ ላይ ወደሚታየው የኤቲኤም ማሽን የሚሄዱት ሰዎች ገፅታቸውን እያከፉ ይመለሳሉ፡፡ የመከፋታቸው ምክንያት...
የኢቦላ ቫይረስ በሽታ የሕክምና እንክብካቤው...
መግቢያ የዓለም ጤና ድርጅት (ደብልዩ-ኤች-ኦ) እና የዩናይትድ ስቴትስ የበሽታዎች ቁጥጥርና መከላከል ማዕከል (ሲ-ዲ-ሲ) ኃላፊዎች የምዕራብ አፍሪካ የኢቦላ ቫይረስ በሽታ እየቀነሰ እንደሆነ ደጋግመው እየገለጹ ናቸው።
የተዘጋው የአብርሃ ባህታ አረጋውያን ማዕከል
በሐረር ከተማ ከተቋቋመ ወደ ግማሽ ምዕተ ዓመት የሆነው፣ በዓይነቱ ልዩና ግዙፍ የሆነው የአብርሃ ባህታ አረጋውያን ማቆያና መንከባከቢያ ማዕከል አገልግሎቱን ካቋረጠ ከረምረም ብሏል፡፡
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮግራም...
በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የመኖሪያ ቤቶች ችግር ለመቅረፍ መንግሥት ባወጣው ዓለም አቀፍ ጨረታ ለመሳተፍ ሰነድ ከገዙ 77 ኩባንያዎች ውስጥ 28 ኩባንያዎች ተወዳደሩ፡፡
የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ቃጠሎ ውዝግብ...
‹‹የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች እንደደረሱ ቢያጠፉ ሆቴሉን ማትረፍ ይቻል ነበር›› የእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ሥራ አስኪያጅ ‹‹በተደወለልን በሁለት ደቂቃ ውስጥ ደርሰናል››