Friday, December 8, 2023

ማኅበራዊ

- Advertisement -
- Advertisement -

ከትምህርት ወደ ሥራ መግባት ፈተና...

በአፍሪካ ከ72 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች አልተማሩም፣ ሥራ አልተቀጠሩም ወይም ሥልጠና አላገኙም፡፡ ከእነዚህም አብዛኞቹ ሴቶች ናቸው፡፡ አፍሪካ በ2030 የዘላቂ ልማት ግብ ስምንት፣ ማለትም ለሁሉም ሥራ የሚለውን...

ከዓለም አቀፍ ደረጃ በታች የሆነው...

በዓለም አቀፍ ደረጃ መሥፈርት መሠረት የአንድ ከተማ የአየር ጥራት ደረጃ ከአምስት ሚክሮ ግራም ፐር ሜትር ኪዩብ መብለጥ የለበትም፡፡ ከተጠቀሰው ደረጃ በላይ ሆኖ ከተገኘ ግን...

የሞሪንጋ ሻይ ቅጠልና ዱቄት ደረጃ...

በዱቄትና በሻይ ቅጠል መልክ ወደ ገበያ እየወጡ የሚገኙ የሞሪንጋ ምርቶችን ምንነትና የምርቱን ባህሪ የተጣጣመ ለማድረግ የሚያስችል ደረጃ ወጣላቸው፡፡ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩትና የተባበሩት መንግሥታት ኢንዱስትሪ ልማት...

የአገር ውስጥ ምርቶች ብቻ የሚቀርቡበት...

የአገሪቱን ኢኮኖሚ በዘላቂነት ሊደግፉ ከሚችሉ ዘርፎች መካከል አምራች ኢንተርፕራይዞች ይገኙበታል፡፡ ዘርፉን ለመደገፍም የተለያዩ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችን የማሻሻልና የማዘጋጀት እንቅስቃሴዎች አሉ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አዘጋጅነት በዓመት ሁለቴ...

በኢትዮጵያ የተስፋፋው ሕገወጥ የአህያ ዕርድ

በቻይና በስፋት ጥቅም ላይ ከሚውሉ ባህላዊ መድኃኒቶች ‹ኢጃዋ› የተሰኘ መድኃኒት አንዱ መሆኑ ይጠቀሳል፡፡ ኢጃዋ የተለያዩ በሽታዎችን ከመፈወስ ባሻገር በኮስሞቲክስ ኢንዱስትሪ ውስጥም ትልቅ ግብዓት ሆኖ...

የአካባቢ ጥበቃ መብቶችና ሕጎች ተግባራዊ...

በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ መብቶችና ሕጎች በተገቢ ሁኔታ እየተተገበሩም ሆነ ዕውቅና እየተሰጣቸው አይደለም ሲል፣ የአካባቢ ጥበቃ መብት ላይ የሚሠራው የሥርዓተ ምኅዳር ፍትሕ ኢትዮጵያ (ECO Justice...

በአንድ የባንክ ፈቃድ ከአንድ ጊዜ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ  ባንክ፣ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጥያቄ መሠረት አስመጪና ላኪዎች በአንድ የባንክ ፈቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት ወደ አገር ቤት እንዳያስገቡም ሆነ ወደ ውጪ...

በውኃና በአካባቢ ንፅህና ላይ የሚተገበር...

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (USAID) በአየር ንብረት ለውጥ ለተጎዱ አካባቢዎች፣ በውኃና በአካባቢ ንፅህና ላይ ለመሥራት፣ የ90 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ ዓርብ ጥቅምት...

አላዋቂዎች ሊሞክሩት የማይገባው የባህል ሕክምና

የባህል ሕክምና በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለይ በቻይና፣ በህንድ፣ በተለያዩ የላቲን አሜሪካና የአፍሪካ አገሮች በሰፊው ይሰጣል፡፡ አሰጣጡ ደግሞ በዘፈቀደ ሳይሆን ዕውቀትን መሠረት ማድረግ እንደሚገባው፣ በባህል...

በወባ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከዕጥፍ...

ከሦስት ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ ተይዘዋል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3.3 ሚሊዮን የወባ በሽተኞች መለየታቸውን፣ ይህም በ2014 በጀት ዓመት ተመዝግቦ ከነበረው 1.6 ሚሊዮን ከዕጥፍ በላይ መጨመሩን...

የትራፊክ ቁጥጥርና የፓርኪንግ አስተዳደር ችግሮችን...

የትራፊክ ደንብ መተላለፍ፣ የቅጣት አፈጻጸምና የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ) አስተዳደር ሥርዓትን በቴክኖሎጂ የሚያግዝ ፕሮጀክት ቀርፆ ተግባር ላይ ሊያውል መሆኑን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት...

ከወጣቶች 80 በመቶው ሥራአጥ በሆኑባት...

የሥራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ በየዓመቱ አዳዲስ መመርያዎች ቢዘጋጁም፣ እዚህ ግባ የሚባል መፍትሔ አልተገኘለትም፡፡ ይልቁንስ በየወቅቱ እያሻቀበ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱ ይነገራል፡፡ ከችግሩ ስፋትና አሳሳቢነት የተነሳም መንግሥትን...

‹‹በጥቅምት አንድ አጥንት››

በመላው ዓለም የተለያዩ የምግብ ፌስቲቫሎች ይከናወናሉ፡፡ በምግብና በመጠጥ ደምቆ የሚከበረው የጀርመኑ ኦክቶበርፊስት፣ የጣሊያኑ ፒዛፊስት፣ የህንዱ ሆሊ ፌስቲቫል፣ የአሜሪካው በተለይም በቺካጎ የሚከበረው ቴስት ኦፍ ቺካጎ...

አገር በቀል የኤሌክትሪክ ዘርፍ ባለሙያዎች...

አገር በቀል የኤሌክትሪክ አምራቾችን፣ አስመጭዎችንና አከፋፋዮችን ሚያገናኝና አሁናዊ መረጃዎችን ለመለዋወጥ የሚያስችል መድረክ ሊዘጋጅ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሐንዲሶች ማኅበር ኮሪኢ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር በመጭው በየካቲት ወር...

በፈጠራ ሥራ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ...

በአገር አቀፍ ደረጃ የሳይንስና ኢንጂነሪንግ ውድድር ሊካሄድ ነው በአዲስ አበባ ከሚገኙ አሥር የመንግሥትና የግል ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች መካከል የፈጠራ ሥራ ዝንባሌ ላላቸውና...

በክልሎች የመምህራን ደመወዝ ለወራት ሳይከፈላቸው...

የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር በጅግጅጋ ከተማ ባካሄደው 36ኛው ጉባዔ ላይ፣ በክልሎች የበርካታ መምህራን ደመወዝ ያላግባብ እንደሚቆረጥ በስፋት መነሳቱ ተገለጸ፡፡ የማኅበሩ ጉባዔ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ ከኦሮሚያ፣...

ማህበራዊ ሚዲያዎች

167,328FansLike
276,491FollowersFollow
13,800SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት

ትኩስ ፅሁፎች

- Advertisement -
Category Template 41 - Style Pro - In Depth | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር