Tuesday, April 16, 2024
- Advertisment -
- Advertisment -

ልናገር

በአገር ደረጃ ማፍረስ እየተለማመድን ይሆን?

በቶፊቅ ተማም ‹‹አፈረሱት አሉ መሀል አራዳን  ያለ አባት ያለ እናት ያሳደገንን›› በዓለማችን የሕዝብ ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ሲሆን፣ አሁን ባለ መረጃ መሠረት ወደ ዘጠኝ ቢሊዮን ገደማ...

“ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባ” – አደገኛው የግብረ ሽብር ውጥን

በያሲን ባህሩ አንድ የአገራችን ታዋቂ ማኅበራዊ ድረ ገጽ፣ ‹‹በደጋማው ኢትዮጵያ ያደፈጠው አስፈሪ ኃይል›› ሲል የገለጸው ካዋርያ የተሰኘው በሃይማኖት አክራሪነትና በሽብርተኝነት ላይ የተሠማራ አክራሪ ቡድን፣ የባሌና...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ እስልምና አባቶች ጋር ያደረጉት ውይይትና ፋይዳው

በተሾመ ብርሃኑ ከማል መንደርደሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በመጋቢት ወር ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮችን እየሰበሰቡ አነጋግረዋል፡፡ የዚህ ጽሑፍ አዘጋጅ በጥቅሉ ሲመለከተው፣ የሕዝብ አስተያየት...

ፈርሰን ሳናልቅ እንድረስ – የሐኪም ወርቅነህ እሸቴ ቤት የዓለም አቀፍ ታሪካችን ሙዚየም ነው

በሱራፌል ወንድሙ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን ለማዳን ሲባል በአውሮፓ ከታላላቅ የፓን አፍሪካ አስተሳሰብ ፈላስፎችና ታጋዮች ጋር ያደረጓቸው የቅርብ ትብብሮች (ለምሳሌ ሲኤልአር ጀምስን፣ ጆርጅ ፓድሞርንና ሲልቪያ ፓንክረስትን እንጠቅሳለን)፣...

በረመዳን ፆም የሕዝበ ሙስሊሙ አገርን የመታደግ ትጋት

በያሲን ባህሩ ዘንድሮ በ1,445ኛው የተቀደሰው የረመዳን ወር የሙስሊሞች ፆም ውስጥ እንገኛለን (በዓመታት መሀል የሚያጋጥመው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዓብይ ፆምም በተመሳሳይ ቀን ገብቶ እየተካሄደ መሆኑንም ልብ ይሏል)፡፡...

እንደ ዓድዋው ሁሉ አገራችን የአትሌቲክስ ቤተ መዘክር ያስፈልጋታል

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) ምክንያተ ጽሕፈት/እንደ መንደርደሪያ ለዚህ ጽሑፍ መነሻ ምክንያት የሆነኝ ከሁለት ሳምንት በፊት የዓድዋ ድልን ለመዘከር ከአንድ ሚዲያ ጋር የነበረኝ ቃለ መጠይቅ ያደረኩት በዓድዋ ሙዚየም...

ችግሮችን በጉልበት ከመፍታት አዋጭ የፖለቲካ መንገዶች ይታዩ

በገለታ ገብረ ወልድ በአውሮፓውያን ዘንድ በስፋት የሚታወቀው “A House Divided Against Itself Cannot Stand.” (እርስ በርሱ የተከፋፈለ ቤት አይቆምም) አባባል ትልቅ መልዕክት አለው፡፡ ኢትዮጵያውያንም በታሪክ...

የግሉ ዘርፍ ሊከተለው የሚገባው የቢጃይ ናይከር (ኢንጂነር) መንገድ

በቶፊቅ ሽኩሪ የሰው ልጅ ሕይወቱን በተቃናና በቀለለ መንገድ ይመራ ዘንድ በሚያደርገው የዕለት ከዕለት ሩጫ ውስጥ ከእሱ ዘመን በፊት ስለነበሩ፣ በእሱም ዘመን በዙሪያው እየተከናወኑ ስላሉ፣ እንዲሁም...

በጣት መፈረም ሲያበቃ የአገር ዕድገት ይፋጠናል

በዳዊት አባተ (ዶ/ር) የትምህርት ዕድል ማግኘት በዓለም አቀፍ የተደነገገ የዜጎች ሰብዓዊ መብት ነው፡፡ ይሁን እንጅ ስለአገራችን የትምህርት ሥርዓት በአብዛኛው የሚነገረውና የምንሰማው ስለመደበኛ ትምህርት ነው፡፡ ከዚህም...

የዓድዋ ጦርነትና በዋዜማው የኢትዮጵያና የኢጣሊያ ሁኔታ

በተሾመ ብርሃኑ ከማል የኢትዮጵያ ሁኔታ የዓድዋ ድል ከተገኘ እነሆ 128 ዓመታት አስቆጠረ፡፡ ሆኖም ስለድሉ ሲወሳ እንጂ ከድሉ በፊት ስለነበረው ሁኔታ ሲነገር ብዙም አይሰማም፡፡ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ...

ቢሮአቸውን ዘግተው በተገልጋዮች ላይ የቅርብ ሩቅ የሆኑ ሹማምንት ጉዳይ ያሳስባል

በንጉሥ ወዳጅነው  በአሁኑ ወቅት ብቻ ሳይሆን ትናንትም ቢሆን የተመረጡም ሆኑ የተሾሙ ባለሥልጣኖች ወደ ታች እየወረዱ ከሕዝብ ጋር የመገናኘት፣ ሕዝብን የማዳመጥና ዕንባ የማበስ ባህል ማዳበር/ማጠናከር ‹‹አለባቸው››...

ግራጫ ታሪክ ሲዘከር – የካቲት 1966 ዓ.ም. አብዮት 50ኛ ዓመት መታሰቢያ

በተስፋዬ ወልደ ዮሐንስ ኃይሌ "የቀረ ሰው አለ" “አምና የተነሳ መንገድ የጀመረ ካሰበበት ሊደርስ ወገቡን ያሰረ ትናንት የነበረ ዛሬ ግን የሌለ ሰው አለ የቀረ እኛስ ተገኝተናል ዘመን ተሻግረናል በለቅሶ ሸለቆ ሰንጥቀን...

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴና የ1966 ዓ.ም. ሕዝባዊ አብዮት

(ክፍል አንድ) በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) ‹‹... ይኸው ትታያለች ለሕዝብ በይፋ፣ ጥቁር ተከናንባ ጥቁር ተጎናጽፋ፡፡ እኔስ መስሎኝ ነበር ዘመድ የሞተባት፣ የእናት ሞት የአባት ሞት፣ የልጅ ሞት ያጠቃት፣ ለካ እሷስ ኖራለች ዘመን የሞተባት...!!›› (አንጋፋው...

ራሳችን የሰወርናትን ሰላም በመፈለግ ስንት ዓመት ባጀን?

በመኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስ ሰላም ከራቀችን በርካታ ዓመታት ተቆጠሩ። ከደርግ ሶሻሊስታዊ ሥርዓት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ጎራ በመለየት እርስ በርስ እየተገዳደልን ሰላማችን እንድትሰወር በማድረግ እዚህ ደረጃ ላይ...

ድርድር የሚያስፈልገው ሕዝባችን “እንደ ገና ዳቦ ማረሩ” እንዲያበቃ ነው

በገለታ ገብረ ወልድ ተወደደም ተጠላም ጦርነት አውዳሚና አክሳሪ ነው። ያውም የእርስ በርስ ጦርነት ተያይዞ መተላለቅን የሚያስከትል፣ አሸናፊና ተሸናፊ የሌለበት ፍልሚያ መሆኑን የመስኩ አጥኝዎች  ደጋግመው ያስረዱት...
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
14,000SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ