Saturday, December 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  ልናገር

  የካይሮ ሴራ ቢበረታም ማምከኛው በእጃችን ላይ ነው

  በንጉሥ ወዳጅነው        ታላቁ የህዳሴ ግድብ የተገነባበት ረዥሙ ዓባይ ወንዝ ተዝቆ የማያልቅ ታሪክ፣ የተፈጥሮ ሀብትና ውበት፣ ፀጋና በረከት የሞላበት ነው። የእኛኑ ዓባይ ግብፆች የህልውናቸው መሠረት...

  የትራንስፖርት ዘርፉን እሳት ‹‹ሳያቃጥል በቅጠል››

  በሻሎም አ. ለምን እንደሆነ ባይገባኝም በአገራችን ያለው የትራንስፖርት ዘርፍ ከመሻሻል ይልቅ እያደር ወደ ኋላ የመሄዱ አሳዛኝ እውነታ፣ በትራንስፖርት ባለንብረቶች ላይ አሉታዊ ጫና ማሳደሩ፣ ተማክሮ ሠሪና...

  የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የፖለቲካ ተሳትፎ ለምን ደበዘዘ?

  በመታሰቢያ መላከ ሕይወት በዓለማችን የፖለቲካ ትግልና የአብዮት ታሪክ ሁሌም የፊተኛውን የትግል ረድፍ ይዘው የሚታገሉ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ይህ የሚሆንበት ዋናው ምክንያት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ገና ራሳቸውን ማስተዳደር...

  የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ድርድርና የአደራዳሪዎቹ ማንነት ያስከተለው ተስፋና ሥጋት

  በአክሊሉ ወንድአፈረው በብልፅግና የሚመራው በኢትዮጵያ መንግሥትና በሕወሓት መሀል ለሚደረገው ድርድር እስካሁን ሒደቱን ሲመራ የቆየው የአፍሪካ ኅብረት ሲሆን፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የሕወሓት ሰዎች ድርድሩን ይመሩ...

  የዘር ማጥፋት ምክንያቶችና መፍትሔያቸው (ክፍል አራት)

  በያሬድ ኃይለ መስቀል በክፍል ሦስት የዘር ማጥፋት ወንጀል ዓለም አቀፋዊ ወንጀል ሆኖ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መፅደቁን፣ ማንም በዘር ማጥፋት ወንጀል የተጠረጠረ ሰው ወይም የመንግሥት ባለሥልጣን...

  የአልሸባብ የጥቃት ሙከራ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለቀጣናውና ለምዕራቡ ዓለምም የማስጠንቀቂያ ደወል ነው

  በአክሊሉ ወንድአፈረው ሕወሓት በትግራይ ክልል ተመድቦ ያገለግል በነበረው የሰሜን ዕዝ ላይ ድንገተኛ (መብረቃዊ) ጥቃት ፈጽሞ ኢትዮጵያ በታሪኳ ታይቶ የማይታወቅ ውስጣዊ ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ፣ የአሜሪካ መንግሥት...

  ለኢትዮጵያና መሰል አገሮች የሚያስፈልጉ አብዮቶች

  በአብረሃም ይሄይስ አገራችን ይበልጥም ከ1960ዎቹ አጋማሽ በኋላ በአብዮት ተጠምዳ የዜጎቿ ኑሮ ከድጡ ወደ ማጡ ሆኗል፡፡ ከዚያ በኋላ በአገራችን የተፈጠሩ፣ የተደራጁ፣ በየጫካውና በየዱሩ የሚንቀሳቀሱ ነፃ አውጪ...

  የዘር ማጥፋት ምንድነው? ዓለም አቀፋዊ ተጠያቂነትስ? (ክፍል ሦስት)

  በያሬድ ኃይለ መስቀል ብዙ የፖለቲካ ቀስቃሾች በየንግግራቸው ውስጥ ሁሉ “ጄኖሳይድ”ን የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲሉ ይሰማሉ። ለመሆኑ “ጄኖሳይድ” ምንድነው? አንድ ሰው መግደል፣ አንድ ሺሕ ሰው መግደል...

  እንደ ሥልጣን ሥልጣኔም ትኩረት ይሰጠው (የጉሙዝ ብሔረሰብን እንደ መነሻ)

  በአብረሃም ይሄይስ ከ1990 እስከ 1995 ዓ.ም. መጨረሻ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ሦስት ወረዳዎች በመንግሥት ሠራተኛነት የሠራሁ ሲሆን፣ ከ17 ዓመታት በኋላ በ2012 ዓ.ም. ማብቂያ አካባቢ...

  የወንድሞቻችንና የእህቶቻችን ጠባቂ ማነው?

  በዋካንዳ ኢትዮጵያ በአገራችን ነባራዊ ሀቅ ክልሎች የተዋቀሩት በአብዛኛው ቋንቋንና ባህልን መሠረት አድርጎ ነው። ከዚህ በተጨማሪ እያንዳንዱ ክልል የራሱ ሕገ መንግሥት፣ አስተዳደር፣ የተደራጀ ፖሊስ፣ ሚሊሻና ልዩ...

  የብልፅግና መንግሥት የፖለቲካል ኢኮኖሚ ፖሊሲ በጥልቀት ሲፈተሽ

  በኢዮብ አሠለፈች ባልቻ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግሥት የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ሥርዓት ለዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ክፍት ለማድረግ (ሊበራላይዜሽን)፣ የሕዝብና የአገር ሀብትና ድርጅቶችን ወደ...

  ፅንፈኝነት እንዴት ይፈጠራል? ማርከሻውስ ምንድነው? (ክፍል ሁለት)

  በያሬድ ኃይለ መስቀል በክፍል አንድ እንደገጽኩት ለእኔ ‹‹ፅንፈኝነት በአጭሩ ሲታይ ከምክንያታዊነትን ሙሉ ለሙሉ የፀዳ፣ በስሜታዊ አዕምሮ ብቻ የሚመራ፣ የራሱን ስሜት እንደ መጨረሻው እውነትና መንገድ የሚወስድና...

  ምክንያት አልባው ፅንፈኝነት (ክፍል አንድ)

  በያሬድ ኃይለ መስቀል ‹‹በፅንፈኝነት መሀል ወርቃማ አማካይነት ፍለጋ›› በሚል ርዕስ በጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ በሚዘጋጀው ‹‹የአዲስ ወግ›› ሦስተኛ ውይይት ላይ በአድማጭነት ተካፍዬ ነበር። በውይቱ ላይ መጋበዜን...

  ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር

  በአሰፋ አደፍርስ ሰላም ለእርስዎና ለሚወዱት ሁሉ ይሁን፡፡ ለኢትዮጵያም ሰላምና ብልፅግናን ያድልልኝ፡፡ ቀደም ሲል በጽሕፈት ቤትዎ በኩል ይህችን ማስታወሻ ልኬ ነበር፡፡ ያልደረሶት ስለመሰለኝ በመልካሟ ሪፖርተር ጋዜጣ...

  ‹‹አካባቢያዊነት ለተጫጫናቸው ባንኮቻችን›› ማን ጠያቂ ማንስ ነው ተጠያቂ መሆን ያለበት?

  በእስጢፋኖስ ስሜ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ባንኮችና የበላይ አመራሮች ጠንከር ያለ ትዕዛዝ፣ ማስጠንቀቂያ፣ ወይም ማሳሰቢያ ሰጥተዋል፡፡ ይህንን የተለያዩ ሚዲያዎች ሰፊ ሽፋን...
  167,271FansLike
  249,860FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ