Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  ልናገር

  አገር ለምን ያስፈልጋል?

  በአንድነት ኃይሉ አገር ለሰው ልጅ ለበርካታ ምክንያቶች ያስፈልጋል፡፡ አገር በዋናነት የሚያስፈልገው በነፃነት ለመኖር ብቻ ሳይሆን በነፃነት ለማሰብም ነው፡፡ በነፃነት የትም መኖር ይታይ ይሆናል፡፡ በነፃነት ማሰብ...

  ከክልከላ ልማድ እስከ ህሊና ማጣት የዘለቀው ፖለቲካችን

  በንጉሥ ወዳጅነው የጽሑፉ ርዕስ የጋዜጣ የማይመስልና ሰፊ መሆኑን ተረድቻለሁ፡፡ ነገር ግን  በአገራችን እየሆነና ይበልጥ እየተባባሰ ከመጣው የተሰናሰለ ችግር ጋር ሆነ፣ ቀደም ሲል ከተመለካከትኳቸው የምሁራን ጥልቅ...

  ከላይ እስከ ታች ባለ ሹመኛ ላይ ፀረ ሌብነት ዘመቻ ለምን አይከፈትም?

  በእስክንድር ዳንኤል ሥልጣንና የሕዝብ ሀብት ያላግባብ መቆጣጣር ምን ያህል እንደሚያባልግ ማሳያው፣ በተለይ በአዲስ አባባ የሚስተዋለው የመሬትና የገቢዎች አሠራር ይመስለኛል፡፡ እንደ ዜጋ መቼም በየዕለቱ የሚገጥመውን በተገናኙበት...

  የዜጎች የጋራ የልብ ትርታ የሆነው አገራዊ ፕሮጀክት!

  በንጉሥ ወዳጅነው ኢትዮጵያ በየትውልዱ ካከናወነቻቸው ድንቅ ተግባራት አንዱ ነው፡፡ አሁን ላለው ትውልድም ይነስም ይብዛም በልበ ሙሉነት ኮርቶ ከሚነገርላቸው የዜግነት አሻራዎች በቀዳሚነቱ ይጠቀሳል፡፡ በእዚህ ሁሉ ልዩነት፣...

  አራት እንደ አርባ – የፖለቲካው እንጦሮንጦስ

  በበላይ አበራ የአገራችን ፖለቲካ አስገራሚ ሽግግር እያደረገ ነው፡፡ ከልክ ባለፈ ተስፋ ተጀምሮ ዕልም ባለ ምሬት እየተተካ ነው፡፡ ከመደበኛው ሕዝብ እስከ ምሁሩና ዳያስፖራው ድረስ ተመሳሳይ የስሜት...

  የጠቅላይ ሚኒስትሩ “የሙዝ ተመገቡ” ሐሳብ ለፌዝ ፍጆታ እንዴት ሊውል ቻለ? ጥፋቱስ ምን ነበር?

  ‹‹ሎሚ ካልመጠጡት እንቧይ ዳቦ ካልገመጡት ድንጋይ›› በያሬድ ነጋሽ የእዚህ ጽሑፍ ዝግጅት አትኩሮቱን በውስን የምግብ አማራጭ ላይ ያደረገ ሕዝብ አንድም በድርቅ አሊያም በምግብ ዋጋ ንረት ሊጠቃ መቻሉን...

  ክረምትን ለእርሻ ወይስ ለጦርነት?

  በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) በሰሞኑ (ግንቦት 2014 ዓ.ም. መሆኑ ነው) የጦርነት ተኮር ዜናዎች ብቅ ብቅ እያሉ ነው። በአንድ በኩል ሕወሓት ለቀጣይ ዙር የጦርነት ዝግጅት እያካሄደ ስለመሆኑ፣...

  ከዘመቻ ይልቅ አብዮት የሚሻው የከተማ ግብርና በአዲስ አበባ

  በቶፊቅ ተማም የከተማ ግብርና ጠባብና ውስን በሆነ ቦታ ላይ ዘመናዊ የአሠራር ዘዴ ቴክኖሎጂን በመጠቀም፣ በግልና በተደራጀ መንገድ በመሥራት የግብርና ምርትና ምርታማነት በመጠንና በጥራት ማሳደግ ነው፡፡...

  የሩሲያና የዩክሬን ጦርነት በመርከብ አገልግሎት ላይ ያስከተለው አበሳና የባህርና ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ጥረቶች

  በደምሰው በንቲ እነሆ የሩሲያና የዩክሬን ኃይሎች ውጊያ ከጀመሩ ወራት እየተቆጠሩ ነው፡፡ በእዚህ ጦርነት ላዕላይነታቸውን ያረጋገጡት የሩሲያ ኃይሎች የባህር መንገዶችን ዘግተዋል፡፡ የሎጂስቲክስ አቅርቦቶች መጉላላትና እንግልት ደርሶባቸዋል፡፡...

  ኧረ እየተስተዋለ!

  በመስፍን ሀብቱ ይህን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሱኝ ባለፉት ወራት ከብልፅግና ፓርቲ ጉባዔና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግሮች የታዘብኳቸው አንዳንድ መልዕክቶች ናቸው። የብልፅግና ፓርቲ በአገሪቱ ገዥ ፓርቲ እንደ መሆኑ...

  የፕሬስ ነፃነትና አገራዊ ነባራዊ ሁኔታው

  በንጉሥ ወዳጅነው ነፃ (በአንፃራዊነትም ቢሆን) ሚዲያና በኃላፊነት የሚሠሩ ጋዜጠኞች የዴሞክራሲ ኦክስጂን ተብለው ነው የሚጠሩት፡፡ ምክንያቱም አንዱ ያለ ሌላው መኖር ስለማይችሉ ነው፡፡ አሌክስ ቶኪዊቪል የተባለ የፈረንሣይ...

  አደገኛው የበቀል ባህልና የኢትዮጵያ ዕጣ ፋንታ

  በጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ በቅድሚያ በተለያየ መንገድ ሕይወታቸው ያላግባብ ለተቀጠፉ ወገኖች ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር፣ ቤተሰብን ወዳጅ ዘመድንም ያፅናና። ‹‹ጠንካራው ኃላፊነት የተሞላበት ዕርምጃ በመውሰዱ፣ ደካማ የሚመስልበትና ደካማው...

  ሰውነት ክቡር ማንነት

  በፍሬሰላም አባተ በአገራችን የተለመደ አባባል አለ፡፡ ሰው በፈጣሪ አምሳል የተፈጠረ ክቡር ፍጥረት ነው የሚል፡፡ ለዚህ መነሻ ሊሆን የሚችል የተለያዩ የሃይማኖት አስተምህሮዎች ሊኖሩ ቢችሉም፣ ለዚህ ጽሑፍ...

  መንግሥት ብሔራዊ ደኅንነትን ከማስጠበቅ በላይ ሥራ የለውም

  በንጉሥ ወዳጅነው ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የሚመሩት የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት፣ ከምክክር በኋላ ጠንከር ያለ መግለጫ ማውጣቱን ሰምተናል፡፡ በእርግጥም በአገሪቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ...

  ሸኔን የትሮይ ፈረስ አድርጎ የሥልጣን ኮርቻ መወጣጫ ለማድረግ የሚደረግ ከንቱ ሴራ

  በቶሌራ ጉደታ ጉርሜሳ አንዳንድ የኦሮሞን ሕዝብ እንወክላለን ወይም ለኦሮሞ ሕዝብ እንታገላለን ብለው የፖለቲካ ፓርቲን እንደ ሽፋን ተጠቅመው የተቋቋሙ ፓርቲዎችና ሸኔ ግንኙነታቸው ላይ ላዩን ሲታይ እምብዛም...
  167,271FansLike
  250,218FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ