Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  ልናገር

  ስለትራፊክ አደጋ ከተነሳም አይቀር ሐሳብ አለኝ

  የትራፊክ አደጋ ወገንን እየጨረሰ ነው፡፡ በዋጋ ለማይተመነው ክቡር የሰው ልጅ ሕይወት መንግሥት የትራፊክ ሳምንት ከማክበር ውጪ ብዙም ያሳሰበው አይመስልም::

  ኢሕአዴግ የሕወሓትን የትግል ታሪክ የኢትዮጵያ ሕዝብ የነፃነት ትግል አካል ለማድረግ መሥራት ይገባዋል

  ጽሑፌን በአንድ ገጠመኜ ልጀምር፡፡ በአንድ ወቅት ከጎንደር ገና በአፍላነት ወጣትነት ዘመኗ ወደ ትግል ከገባች ታጋይና ከእናቷ ጋር ለመገናኘትና በአንድ ምሽትም ውይይታቸውን ለማድመጥ ዕድሉ ገጥሞኝ ነበር፡፡

  በአገዛዝ እንጂ በሕዝብ የሚፈጸም በደል የለም

  ለዚህ መጣጥፍ መነሻ ምክንያት የሆነኝ በየነ አስማረና ሊቁ እጅጉ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በኢሳት ቴሌቪዥን ቀርበው በክፉም በደጉም ለዘመናት አብሮ የኖረውን ‹‹የቅማንትና የአማራ ሕዝቦች ስለተጣሉ ደም ከመፋሰሱ በፊት ተቀራርበው ሊታረቁ ይገባል›› የሚል ዲስኩር ቢጤ ቃለ ምልልስ ነው፡፡

  ለኢትዮጵያ የሚታሰቡ የመፍትሔ ሐሳቦች ሕዝባችንን ያማከሉ ይሁኑ

  ይድረስ ለአቶ ኦባንግ ሜቶ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ኤግዝኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ

  ብልህ መሆን ቢያቅት ሞኝነትን ምን አመጣው?

  ‹‹ብልህ ከሌሎች ስህተት ሲማር ሞኝ ግን ከራሱ ስህተትም አይማርም›› የሚለው አባባል ዋዘኛ አይደለም፡፡ ኒኮሎ ማኪያቬሊ የተባለው የጣሊያን የታሪክ፣ የፖለቲካ፣ የዲፕሎማሲ፣ የፍልስፍናና የሥነ ጽሑፍ ሰው በዘመነ ተሃድሶ ስመ ገናና ነበር፡፡

  ፓርቲዎቹ የሚሰነጠቁት በገንዘብ ምክንያት ነው

  የሰሞኑ ወቅታዊ አነጋጋሪ ጉዳይ በአንድነቶች ቤት የተፈጠረው ክፍፍል ሆኗል፡፡ በእርግጥ ይህ ዓይነት ችግር ያለው እነሱ ዘንድ ብቻ አይደለም፡፡ መኢአድም እንዲሁ ለሁለት ተሰንጥቋል፡፡

  አዲስ አበባን የለውጥና የሽግግር ማዕከል ለማድረግ ምን ያዳግታል?

  በያሲን ባህሩ ሸዋ አንዳንዶች አዲስ አበባን ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ማዕከል ይሏታል፡፡ ሌሎች ደግሞ ‹‹ትንሿ ኢትዮጵያ›› (የብሔር ብሔረሰቦች ማዕከል ለማለት) እንዲሁም የአፍሪካ መዲናና የዓለም አቀፍ ተቋማት መገኛ አያሉ ያብራሯታል፡፡

  አዲሱ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ግንባታ ወዴት?

  በአሰበ ተሰማ የአገራችን ፖለቲካ ሁሉን አቀፍና አሳታፊነቱ ገና መጐልበት ያለበት ነው፡፡ የዴሞክራሲን አዲስ ባህል መገንባት ከተጀመረ ገና ሁለት አሥርት ዓመታት ዕድሜ ብቻ ነው የተቆጠረው፡፡

  የኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይ ያሳሰበው አርቲስት

  በዘ-ገባኦን ‹‹አስታራቂ›› እያለ ነው በዘ-ገባኦን ጥበብ ለተረዷትና ለተሰጧት እስከ ልጅ ልጅ የሚተርፍ፣ እንደ ሰው ውለታን ሳትሻ እንደ ፈጣሪ በይሁንታ ጥበባዊ በረከቷን የምትቸርና የምንጅላቶቿን አንጀት የምታረሰርስ ወረትና ታይታን የማትወድ ታላቅ ሀብት ነች።

  ለዲሞክራሲያዊ ምርጫ ማሟላት ያለባቸው አነስተኛ መሥፈርቶች

  ናሽናል ዲሞክራቲክ ኢንስቲትዩት የተባለ ተቋም ዲሞክራሲያዊ ተግባራትን ለማከናወን የፖለቲካ ፓርቲዎች ማሟላት ያለባቸው አነስተኛ መሥፈርቶች አስቀምጧል፡፡

  ባህላዊና ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ለአገር በቀሉ ፍትሕ እሴቶች ናቸው

  በአገራችን አያሌ አገር በቀል የፍትሕ ሥርዓቶች ይገኛሉ፡፡ የአገር በቀል የፍትሕ ሥርዓቶች የምንላቸው ከባህሎቻችን፣ ከልማዶቻችንና ከሃይማኖቶቻችን የሚመነጩ የአስተዳደር፣ የፍትሕ፣ የዕውቀት፣ የሰላም፣ የመግባባትና የአንድነት ትምህርቶች፣ አሠራሮችና ሥርዓቶች ናቸው፡፡

  አሁንም ሹመት

  በአንድ ወቅት በአገራችን የአብዮቱ ማለዳ (በ1966 ዓ.ም. መጋቢት 18 ቀን) ዶ/ር ጌታቸው ኃይሌ (ዛሬ ፕሮፌሰር) የተባሉ ሰው ‹‹ሹመት›› በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንድ ጽሑፍ ማቅረባቸውን አስታውሳለሁ፡፡

  መዘመን ከሥርዓት ጋር ይሁን

  ባሕል፣ ልማድ፣ የአነጋገር ዘይቤዎችና መሰል የሰዎች ባህርያት እንዲሁም ቋንቋና የመሳሰሉት የኅብረተሰብ እሴቶች ሁኔታዎች መለዋወጥ፣ በተለይም ከሕዝቦች መቀላቀልና መተሳሰር ጋር እየተገናዘቡና እየተዳቀሉም መሻሻል፣ መዳበር አንዳንዴም እየተዋጡ መመንመንም የተለመደ ነው፡፡
  167,271FansLike
  250,199FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ