Friday, September 22, 2023
- Advertisment -
- Advertisment -

ስፖርት

ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የዓለም ሻምፒዮና ሴቶች ባስገኙት ስድስት ሜዳሊያዎች ስድስተኛ...

ኢትዮጵያ በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ ሁለት ወርቅን ጨምሮ በዘጠኝ ሜዳሊያዎች በስድስተኛነት አጠናቃለች፡፡ በሃንጋሪ መዲና ቡዳፔስት ለዘጠኝ ቀናት ሲካሄድ የሰነበተው...

‹‹አትሌቲክሱ ከሚያበረክተው አንፃር የማዘውተሪያ ሥፍራ ያስፈልጋል ብለን ድምፃችንን ብናሰማም...

የቡዳፔስት የ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በርካታ ክስተቶች አስተናግዷል፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው በ1500 ሜትር በድርቤ ወልተጂ የብር ሜዳሊያ በማሳካት በዓለም ሻምፒዮና...

የኢትዮጵያ አትሌቶች ውሎ በቡዳፔስት የዓለም ሻምፒዮን

የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን በሃንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ አምስተኛ ቀኑን ይዟል፡፡ ከሻምፒዮናው ጀምሮ በርካታ ክስተቶች ተስተናግደዋል፡፡ የዓለም ከዋክብት የተሰባሰቡበት ይህ የቡዳፔስት...

ዓለምን ለዘጠኝ ቀናት የሚገዛው የ2023 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና

በመላው አፍሪካም ሆነ በሌላው አህጉር የሚገኙ የአትሌቲክስ ደጋፊዎች ፊታቸውን 19ኛውን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ወዳዘጋጀችው የሃንጋሪ ዋና ከተማ ቡዳፔስት አዙረዋል። ይኼው...

ደማቁ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች

ቅዳሜ የሴቶች 10 ሺሕ ሜትር ፍፃሜ ይካሄዳል 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ቅዳሜ ነሐሴ 13 ቀን 2015 ዓ.ም.  ይጀምራል፡፡ ከ200 አገሮች...

በሦስት አሠርታት ከ400 ሜዳሊያዎች በላይ የተጎናፀፉት ዋና አሠልጣኝ ሁሴን...

ትውልድና ዕድገቱ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ ነው፡፡ በ1976 ዓ.ም. የአትሌቲክስ ውድድር ወረዳውን ወክሎ በ400፣ በ800 እና 1,500...

መስከረም ወር የሚጀመረው የፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ነገ ይታወቃል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 ዓ.ም. የጨዋታ መርሐ ግብር ሐሙስ ነሐሴ 4 ቀን 2015 ዓ.ም. እንደሚወጣ ዕጣ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

የዘገየው የአትሌቶች ምርጫና ውዝግቡ

የዘንድሮው የዓለም ሻምፒዮና ሊጀምር በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ይቀሩታል፡፡ በሻምፒዮናውን የሚካፈሉ በርካታ አገሮች የአትሌቲክስ ቡድናቸውን ለይተው ካሳወቁ ሰነባብተዋል፡፡ የኬንያ አትሌቲክስ ቡድን...

የኢትዮጵያ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን ተሳትፎ

የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና እ.ኤ.አ. በ1983 በፊንላንድ ሔልሲንኪ ከተማ የተጀመረው በቀድሞ አጠራሩ የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር አማካይነት ነው። ከመጀመሪያው ውድድር በኋላ...

ተጠባቂው የፌዴሬሽኑ የመጨረሻ አትሌቶች ምርጫና የቡድኑ ዝግጅት

በቡዳፔስት በሚካሄደው የዓለም ሻምፒዮና በተለያዩ ርቀቶች ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች ለማሳወቅ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውሳኔ እየተጠበቀ ነው። በሻምፒዮናው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን...
167,328FansLike
273,952FollowersFollow
13,700SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት