Tuesday, February 27, 2024
- Advertisment -
- Advertisment -

ስፖርት

ድኅረ ጦርነት በኋላ በአንድ ቢሊዮን ዶላር ወጪ የአፍሪካ ዋንጫን...

በአይቮሪኮስት የመጀመርያው የእርስ በርስ ጦርነት በወታደራዊ አመፅ የጀመረው እ.ኤ.አ. 2002 ነበር፡፡ ጦርነቱ በአምስት ዓመታት ውስጥ ከዘለቀ በኋላ፣ በ2007 በሰላም ስምምነት...

በፌዴሬሽኑ ትኩረት የተሰጠው የክለብ ፈቃድ አሰጣጥ አንድምታ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የክለብ ፈቃድ አሰጣጥ ምንነት፣ እየተሠሩ ያሉ ሥራዎችና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ በፌዴሬሽኑ ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ አምኃ...

በማራቶን  ስኬትና ክብረ ወሰኖችን የተጎናፀፈው አሠልጣኝ

አሠልጣኝ ገመዶ ደደፎ  የአትሌቶች አሠልጣኝና ማናጀር ነው፡፡ በአትሌቲክስ አሠልጣኝነት ከ20 ዓመት አሳልፏል፡፡ ቀድሞ በመምህርነት ሲያገለግል የነበረው አሠልጣኙ  የአትሌት ለይላ...

አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለአትሌት ተወካዮች ሲሰጥ የነበረውን አገልግሎት ማቆሙን አስታወቀ

ለኤምባሲዎች የትብብር ደብዳቤ እንደማይጽፍ ገልጿል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለአትሌት ተወካዮች ሲሰጥ የነበረውን አገልግሎት  ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ ቀደም ሲል የዓለም አትሌቲክስ ዕውቅና እና...

የሉሲዎቹ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻው ምዕራፍ ዝግጅት

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን እ.ኤ.አ. በ2024 በኮሎምቢያ በሚከናወነው የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ለመካፈል የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሰዋል፡፡...

በመመርያና በደንብ የተገደበው የኢትዮጵያ ስፖርት ዕድገት

በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ያላቸው ወደ 200 የሚጠጉ ስፖርቶች እንዳሉ ስፖርት ፖዲየም ይገልጻል፡፡ በኦሊምፒክ መድረክ ያሉት ስፖርቶች ደግሞ በጠቅላላው...

ኦሊምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለፓሪስ ኦሊምፒክ የቅድመ ዝግጅት መርሐ...

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና ብሔራዊ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመጪው ሐምሌ በፓሪስ ለሚስተናገደው የኦሊምፒክ ጨዋታ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስችላቸውን መርሐ ግብር ይፋ...

በ13ኛው የቢጂአይ ኢትዮጵያ ሚዲያ  ዋንጫ ሠላሳ ሁለት የሚዲያ ተቋማት...

ለ13ኛ ጊዜ የሚካሄደው የቢጂአይ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ጨዋታ 32 የሚዲያ ተቋማት እንደሚሳተፉ ተገለጸ። ‹‹አዝናኙ ሲዝናና›› የሚል ስያሜን በያዘውና በአገሪቷ...

ዓለም አቀፉ የፀረ አበረታች ተቋም  አባል  አገሮች  በአዲሱ ዓመት...

‹‹ስፖርት እንደ ቀድሞው ዘመን ለስሜት ብቻ ተብሎ የሚዘወተር አይደለም፤›› ብለው የሚከራከሩ እየተበራከቱ ነው፡፡ ቀድሞ ለስሜቴ ስፖርትን ስለምወድ፣ ወይም ለአገሬ...

የአንድ ወር ዕድሜ የቀረው የአፍሪካ ዋንጫና ዝግጅቱ

በአፍሪካ ትልቁና አንጋፋው የእግር ኳስ ውድድር በአይቮሪኮስት ሊስተናገድ የአንድ ወር ዕድሜ ብቻ ቀርቶታል፡፡ በአብዛኛው አፍሪካውያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የአፍሪካ የእግር...
167,328FansLike
276,491FollowersFollow
13,900SubscribersSubscribe
- Advertisement -

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት