Friday, March 31, 2023

Tag: ሆቴል

በሕገወጥ ትዕዛዝ መወረሱ ተረጋግጦ ለባለቤቶቹ የተመለሰው ኦሜድላ ሆቴል እንደገና ተወረሰ

ፍርድ ቤቶችና ፌዴሬሽን ምክር ቤት ፍትሕ የማግኘት መብትን አሳጥተዋል ተብሏል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዳዩን ዓይተው መፍትሔ እንዲሰጡ አቤቱታ ቀርቦላቸዋል ከ47 ዓመታት በፊት በ1968 ዓ.ም. በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር...

ሕወሓትን ይደግፋሉ ተብለው ተዘግተው የነበሩ ሆቴሎች ተከፍተው ብድር ተመቻቸላቸው

በሽብርተኝነት የተፈረጀውን ሕወሓት ይደግፋሉ ተብለው ከስምንት ወራት በላይ ተዘግተው የቆዩት ሆቴሎች፣ በአነስተኛ ወለድ ብድር እንደተመቻቸላቸው የኢትዮጵያ ሆቴልና ማርኬቲንግ ማኅበር አስታወቀ፡፡

ሆቴሎች የብድር መክፈያ ጊዜ እንዲራዘምላቸው ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አጣ

በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በገበያ መቀዛቀዝ ገቢያቸው የተጎዳ ሆቴሎችን ለመደገፍ የተሰጠው ብድር መክፈያ ጊዜ ለአምስት  ዓመታት እንዲራዘም ለብሔራዊ ባንክ ያስገቡት ማመልከቻ ተቀባይነት ሳያገኝ መቅረቱን፣ የሆቴሎችና መሰል አገልግሎቶች አሠሪዎች ፌዴሬሽን  አስታወቀ፡፡

በከፍተኛ ሁኔታ ተጎድቶ የነበረው የሆቴሎች ገበያ መነቃቃት እያሳየ ነው

በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጥሪ መሠረት ዳያስፖራዎች ወደ አገር ቤት ሲመጡ፣ በተለይ በአገልግሎት ዘርፉ ላይ መነቃቃት እንደሚፈጠር ሆቴሎች ተስፋ አድርገው ነበር። ከእንግዶቹ መምጣት ጋር ተያይዞም በአዲስ አበባና በመላ አገሪቱ የሚገኙ ሆቴሎች፣ በአገልግሎት ዋጋቸው ላይ የ30 በመቶ ቅናሽ በማድረግና አዳዲስ ሁነቶችን በማዘጋጀት ጎብኝዎቻቸው ለመሳብ መሞከራቸውን ይገልጻሉ።

ሆቴሎች የብድር መክፈያ ጊዜ ለአምስት ዓመት እንዲራዘምላቸው ጥያቄ አቀረቡ

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በገበያ መቀዛቀዝ ገቢያቸው የተጎዳ ሆቴሎችን ለመደገፍ የተሰጠው ብድር መክፈያ ጊዜ ለአምስት ዓመታት እንዲራዘም ለብሔራዊ ባንክ ማመልከቻ ማስገባቱን፣ የሆቴሎችና መሰል አገልግሎቶች አሠሪዎች ፌዴሬሽን  አስታወቀ፡፡

Popular

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

Subscribe

spot_imgspot_img