Wednesday, March 29, 2023

Tag: ላሊበላ

የቅዱስ ላሊበላ መካነ ቅርሰ ጥገና ሒደት እምን ላይ ይገኛል?

‹‹ወዳጆቼ ሆይ! ተመልከቱ እንጂ ይህ ሰው በእጆቹ የተገለጹለት እነዚህ ግንቦች በየትም በሌሎች አገሮች አልተሠሩም፡፡ ስለእነዚህ አብያተ ክርስቲያናት አሠራር በምን ቃል ልንነግራችሁ እንችላለን? የቅጽራቸውንም ሥራ እንኳ መናገር አንችልም፡፡

ገና እና ‹‹ቤዛ ኲሉ››

ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችና በመላው ዓለም የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን የእግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን (ገና) የሚያከብሩት ታኅሣሥ 28 ቀን 2012 ዓ.ም. ነው፡፡ ዓምና ጳጉሜን 6 ስለነበረች ዘንድሮ ገናን ከታኅሣሥ 29 ወደ 28 አምጥቷታል፡፡

በላሊበላ የሥነ ዕደ ጥበብ ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው

በቱሪስት መስህብነቷ፣ በዕደ ጥበብ ሥራዎቿና በውቅር አብያተ ክርስቲያናት በምትታወቀው ላሊበላ ከተማ፣ የዕደ ጥበብና የእጅ ሥራ ፌስቲቫል ሊካሄድ መሆኑን በግሪኒንግ ኢትዮጵያ ማኑፋክቸሪንግ ፕሮጀክት አማካሪ አቶ ሮምሃ አልአዛር ገለጹ፡፡

ጥገናው የተቋጨው የቤተ ጎልጎታ ሚካኤል ዘላሊበላ

ቅዱስ ወንጉሥ ላሊበላ በ12ኛው ክፍለ ዘመን ካነፃቸው ውቅር አብያተ መቅደሶች አንዱ የሆነው የቤተ ጎልጎታ ሚካኤል ጥገናው ተጠናቆ በክብረ በዓሉ ወቅት ኅዳር 12 ቀን 2011 ዓ.ም. በቤተ ማርያም የነበረው ታቦተ ሕጉ ወደ መንበሩ ገብቷል፡፡

ለቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ጥገና የተገኘው 50 ሚሊዮን ብር ነው

በቅዱስ ላሊበላ አራት ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመከላከል የአማራ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት 30 ሚሊዮን ብር መመደቡን የክልሉ ባህል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img