Tag: ሐዋሳ
ምርጫ በሐዋሳ
ዜና
ምሕረት አስቻለው -
ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ሲሆን፣ የምርጫ ጣቢያዎች ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ሆነዋል፡፡ ሪፖርተር በከተማው ለድምፅ መስጫ የተዘጋጁትን የምርጫ ጣቢያዎች ተዟዙሮ ተመልክቷል፡፡
ጎጂ ልማድ ላገለላቸው ሕፃናት የደረሱ
‹‹አዎ ሁሌ እጠጣለሁ፡፡ አዎ ሁሌ እጠጣለሁ፡፡ አንቺማ ሳቂ፣ አንተም ሳቅ፡፡ ለምን ትጠጣለህ አትበለኝ፡፡ መጀመርያ ምን እንዳቃጠለኝ ምክንያቱን ጠይቀኝ፡፡ ይገርምሃል እኔም እኮ ገበሬ ነበርኩ ከዚያ ከገጠር፡፡
ሴንትራል ሆቴል የሴፍዌይ ኢንተርናሽናል ብራንድን በመግዛት በሐዋሳ ሥራ አስጀመረ
የሐዋሳ ሴንትራል ሆቴል በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሰውንና የአሜሪካ ብራንድ የሆነውን ሴፍዌይ ሱፐር ማርኬት ብራንድ በመግዛት በሐዋሳ ከተማ፣ በአንድ ሺሕ ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሱፐር ማርኬት በመገንባት አገልግሎት ማስጀመሩን አስታውቋል፡፡
የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት
የለበሰው ያደፈ ቁምጣና ሹራብ ከቅዝቃዜው አላዳነውም፡፡ ካፊያው ልብሱን አርሶታል፡፡ ሽው እያለ ከሐይቁ የሚነሳው ነፋስ የሚፈጥረው ቅዝቃዜ ያንቀጠቅጠዋል፡፡ የተጫማው ያረጀ ሲሊፐር እግሩን ከምንም አላዳነውም፡፡ በባዶ እግሩ የሚራመድ ያህል ጨቅይቷል፡፡ ተደባዳቢ ይመስል ፊቱ የተሞነጫጨረ ነው፡፡ ገና 12 ዓመቱ ቢሆንም፣ ቁመናው እንደ ትልቅ ሰው ግዙፍ ነው፡፡
Popular