Tuesday, February 20, 2024

Tag: ሕንፃ

የሕንፃቸውን ምድር ቤት ለጭፈራ አገልግሎት ባዋሉ ባለንብረቶች ላይ ዕርምጃ መወሰድ ተጀመረ

ሕገወጥ ግንባታና የፕላን ጥሰቶች አላሠራ ያሉ ፈተና እንደሆኑ ተገልጿል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን የሕንፃቸውን ምድር ቤት ከታለመለት አገልግሎት ውጪ ለጭፈራና ሌሎች...

የድሬዳዋ አስተዳደር የሚገለገልበትን ሕንፃ ለባለንብረቶቹ ባለመመለሱ ውዝግብ ተፈጠረ

ከአዋጅ ውጭ ተወርሶ የነበረው የድሬዳዋ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና ከኢትዮጵያ የጫት የእርሻ እርባታና ኢንዱትሪ ውጤቶች ላኪና አስመጪ ማኅበር ጋር በጋራ ያስገነቡት ባለአራት ወለል...

ላለፉት ሰባት ዓመታት ላልተጠናቀቀው የኢትዮ ቴሌኮም ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተጨማሪ 4.8 ቢሊዮን ብር ተጠየቀ

ከስድስት ዓመት በፊት የኢትዮ ቴሌኮምን ዋና መሥሪያ ቤትን በ4.5 ቢሊዮን ብር በሦስት ዓመት ገንብቶ ለማጠናቀቅ ውል የገባው የቻይናው ሲጂኦሲ ኮንትራክተር፣ ሕንፃውን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 4.8...

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ምክር ቤት ሕንፃ ግንባታ ከስድስት ዓመታት በኋላም አለመጀመሩ ቅሬታ ፈጠረ

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አዲስ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ለመገንባት በተረከበው ቦታ ላይ ምንም ዓይነት ግንባታ ሳይጀምር ስድስት ዓመታት መቆጠራቸው በምክር...

የአዲስ አበባ ከተማ ሕንፃዎች ቀለም ግራጫ እንዲሆን ተወሰነ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማው ‹‹የተዘበራረቀ›› የሕንፃዎች ቀለም ወጥ የሆነ ስታንዳርድ ለማውጣት ባደረገው ጥናት፣ ሁሉም ሕንፃዎች ቀለማቸው ግራጫ (ግሬይ) እንዲሆን መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ውሳኔውን...

Popular

የሰሞኑ የ“መኖሪያ ቤቶች” የጨረታ ሽያጭ ምን ዓይነት ሕጋዊ መሠረት አለው?   

በዳዊት ዮሐንስ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ አየር ላይ ከሚንሸረሸሩ ዜናዎች...

ሁለቱ ወጎች፡ ከሰማየ ሰማያት አድርሶ መላሹ ቋንቋ! እስከ በዓሉ ቤርሙዳ

በተክለ ጻድቅ በላቸው ሰማየ ሰማያት አድርሶ መላሹ ቋንቋ! ከሁለት ሦስት ዓመት...

ለትግራይ ክልል ድርቅ ተፈናቃዮች አፋጣኝና ቀጣይነት ያለው ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዩች ቋሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img