Friday, June 2, 2023

Tag: ሕገ መንግሥት

የብሔረሰብ ጥናት ኢንስቲትዩት ሰነዶች በከፊል ጠፍተው ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ

ከ1970ዎቹ እስከ 1980ዎቹ መጀመርያ ድረስ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በመዘዋወርና የውጭ አገሮችን ልምዶች በመቀመር ከተሰናዱ የብሔረሰብ ጥናት ኢንስቲትዩት ሰነዶች ውስጥ፣ ከፊሉ ጠፍተው ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ፡፡

‹‹የክልል ልዩ ኃይል ኢሕገ መንግሥታዊ በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል›› ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል የሰላም ሚኒስትር

ክልሎች እያደረጇቸው ያሉ የክልል ልዩ ኃይሎች ሕገ መንግሥቱ ከሚፈቅደው የፖሊስ አደረጃጀት ውጪ በመሆናቸው፣ ፓርላማው የአገርን ሰላም ለማስጠበቅ ሲባል የራሱ የሆነ አሠራር ሊያበጅለት እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል አሳሰቡ። 

ጽንፈኛ ብሔርተኝነትና የመፍትሔ አማራጮች

ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ግድም በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካ ሕጋዊና መንግሥታዊ ቅርፅ ይዞ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብሔር ማንነት ላይ የተመሠረቱ ስብስቦች እንዲሆኑ፣ እንዲሁም ክልሎች የብሔርና የቋንቋ መስመሮችን ተከትለው እንዲዋቀሩ አድርጓል፡፡

ተቃዋሚዎች አንድ መቀመጫ ብቻ ያገኙበት የትግራይ ምርጫ

ባለፈው ዓመት ነሐሴ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው መጪው ጠቅላላ ምርጫ በዓለም አቀፉ ወረርሽኝ ኮቪድ 19 ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ተከትሎ፣ በፌዴራል መንግሥትና በትግራይ ክልል ገዥ ፓርቲ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) መካከል ቀድሞውንም በቋፍ የነበረው ግንኙነት ወደ ተካረረ ደረጃ መድረሱ የሚታወቅ ነው፡፡

የፌዴራል መንግሥቱን ልሳነ ብዙ የማድረግ ጅማሮና ፖለቲካዊ አንድምታው

ቋንቋ ለመግባቢያ የማያገለግል መሣሪያ መሆኑ አንድ ሀቅ ቢሆንም ፋይዳው ግን ከዚህ በእጅጉ የዘለለ ነው። ቋንቋ የተናጋሪው ማኅበረሰብ የኩራት ምንጭ፣ በራስ የመተማመን ምንጭና የማንነት መገለጫ ነው።

Popular

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...

የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ

ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...

Subscribe

spot_imgspot_img