Tag: ሕግ
የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያፀደቀው የዊልያም ሩቶ ፕሬዚዳንትነት
መሰንበቻውን የተካሄደውን የኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ምክትል ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ማሸነፋቸው ተከትሎ ተቀናቃኛቸው ራይላ ኦዲንጋ የምርጫው ሒደት ተጭበርብሯል በማለት ያቀረቡትን ክስ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ውድቅ...
የንግድ ምክር ቤቶች ከሕገ ደንብ ማፈንገጥ
የግል ዘርፉ የበለጠ ውጤታማ እንዲሆንና ለአገር ትርጉም ያለው ሥራ እንዲሠራ ከተፈለገ የንግድ ኅብረተሰቡን የሚወክሉ ተቋማት ድርሻ እጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ በተለይ የንግድና ዘርፍ ምክር ቤቶች በነፃነት እንዲራመዱ የሚያስችላቸው መደላድል ካለ በአገር ኢኮኖሚ ላይ ሊጫወቱ የሚችሉት ሚና ጉልህ ነው፡፡
ለክብር የበቁት የሴቶችን ጥቃት ያወገዙ ፊልሞች
የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ለማበረታታትና ዘርፉን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሳደግ የተለያዩ ተቋማት ብቅ ብቅ እያሉ ይገኛል፡፡ ከእነዚህ ውስጥም የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ፆታዊ ጥቃቶችን በማውገዝ የፊልም ኢንዱስትሪው ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለሙያዎች ዓርብ ጥቅምት 19 ቀን 2014 ዓ.ም. በካፒታል ሆቴል ዕውቅናና ሽልማቶችን አበርክቷል፡፡
የተጠቃለለ የአካል ጉዳተኞች ሕግ ለማውጣት እየተሠራ ነው
በአካል ጉዳተኞች ላይ የሚደርሰውን የመብት ጥሰት ለመከላከልና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችለው ‹‹የተጠቃለለ የአካል ጉዳተኞች ሕግ›› (Ethiopian Disability ACT) ለማውጣት በመሥራት ላይ እንደሚገኝ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሁሉም ሕፃናት ትምህርት ቤት እንዲገቡ የሚያስገድድ ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ
ሁሉም ሕፃናት ትምህርት ቤት እንዲገቡ የሚያስገድድ ረቂቅ ሕግ ተዘጋጅቶ ውይይት እየተደረገበት መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎች የመማር መብትና ትምህርት የሚከታተል ግዴታን አካቶ ባረቀቀው ሕግ መሠረት፣ ዕድሜው ለትምህርት የደረሰ ማንኛውም ሕፃን በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ከቅድመ መደበኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ ትምህርት በነፃ የመማር መብት አለው፡፡ ትምህርቱን የመከታተል ግዴታ እንዳለበትና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ደግሞ በነፃ እንደሚሰጥም ይደነግጋል፡፡
Popular
በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ
በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...
[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]
ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው?
ምነው?
ምክር ቤቱም ሆነ...