Tag: መመርያ
የአማራ ክልል በሀብት ምዝበራ ወንጀል ላይ ማስረጃ ከጠፋ በድርድር ለማስመለስ የሚያስችል መመርያ አወጣ
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የተመዘበረን ሀብት በወንጀል ከሶ ለማስመለስ በቂ ማስረጃ ሳይኖር ሲቀር፣ ‹‹ለሕዝብ ጥቅም ሲባል›› በሚል ሀብቱን በድርድር ለማስመለስ የሚያስችል መመርያ አወጣ፡፡
በወንጀል የተገኘ...
የካፒታል ዕቃ አከራይ ኩባንያዎች ለቅርንጫፎቻቸው ፈቃድ እንዲያወጡ ታዘዙ
ፈቃድ አውጥተው የካፒታል ዕቃ በማከራየትና ፋይናንስ በማድረግ የሚሠሩ ኩባንያዎች፣ ያሏቸውን ቅርንጫፎች በስድስት ወራት ውስጥ ፈቃድ እንዲያወጡላቸው ብሔራዊ ባንክ ባስተካከለው (Amendment) መመርያ አዘዘ፡፡
ኩባንያዎቹ ቅርንጫፎቻቸውን ሲቀይሩ፣...
የፍርድ አፈጻጸምን ክፍተት ይሸፍናል የተባለ መመርያ ተረቀቀ
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት አሠራሮችና የሥራ ክፍተቶችን ያሻሽላል ተብሎ የሚታሰብ መመርያ፣ በዳይሬክቶሬቱ ተረቆ የባለድርሻ አካላት ውይይት እየተካደዱበት ነው፡፡
ረቂቅ መመርያው የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬቱ...
በአማራ ክልል የገጠር መሬትን በስጦታ ማስተላለፍ ለጊዜው ታገደ
የአማራ ክልል መሬት ቢሮ በከተሞች ዙሪያ ገጠር አካባቢዎች በከተማ የአስተዳደር ፕላን ወሰን በተጠቃለለ የእርሻ መሬቶች ላይ ሕገወጥነት በመበራከቱ፣ በስጦታና መሰል ተግባራት የሚደረግ የመሬት ማስተላለፍ...
የሲቪል ማኅበራት ራሳቸው የሚፈጥሩትን የጥቅም ግጭት የሚፈታ ሥርዓት እንዲያበጁ የሚያስገድድ በመመርያ ወጣ
ሁሉም የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የጥቅም ግጭቶች ሲፈጠሩ፣ የሚፈቱበትና አስተዳደራዊ ዕርምጃዎችን የሚወስዱበት ሥርዓት በራሳቸው እንዲፈጥሩ የሚያስገድድ መመርያ ወጣ፡፡ ከዚህ በፊት ሕግ ስላልወጣና የማይገደዱ ቢሆንም፣ በዚህ...
Popular