Thursday, September 21, 2023

Tag: መሠረተ ልማት

ቀልጣፋ አገልግሎት የሚያሰጡ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶች

በአዲስ አበባ ከተማ ለኅብረተሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት ለማሻሻል የሚረዳ የኔትወርክ መሠረተ ልማት ሲስተሞችን አጠናቆ ወደ ሥራ ማስገባቱን የከተማዋ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡

ከመጠን ያለፈ የካሳ ጥያቄና ቅንጅታዊ አሠራር አለመኖር ኢኮኖሚውን አዘቅት ውስጥ ሊከት እንደሚችል ተነገረ

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተገነቡ ባሉ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እየተጠየቀ ያለው  ከመጠን ያለፈ የካሳ ክፍያ ጋር ተዳምሮ፣ ተቋማዊ የክትትልና የቅንጅት ማነስ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ዋጋ እያስከፈለው እንደሆነ ተገለጸ።

የከተማዋን መሠረተ ልማት የሚመሩ ተቋማት በቦርድ መተዳደራቸው ቀርቶ በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ሥር ሊመሩ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስካሁን ሲያጋጥሙ የቆዩትን የመሠረተ ልማት ግንባታዎች መጓተት ለማስቀረት የሚረዳውን አሠራር ይፋ በማድረግ፣ ከዚህ ቀደም በቦርድ ይመሩ የነበሩ የቤቶች ልማት፣ የመንገድና የግንባታ ተቋማትን በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ሥር እንዲመሩ መወሰኑን ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) አስታወቁ፡፡

የመሠረተ ልማት ተቋማት በቅንጅት ባለመሥራታቸው የአገሪቱ ሀብት መባከኑ አሳስቧል

በአገር አቀፍ ደረጃ የሚገኙ የመሠረት ልማት ተቋማት ተቀናጅተው እየሠሩ ባለመሆኑ የአገሪቱ ሀብት እየባከነ መሆኑ አሳሳቢ ሆኗል፡፡ የፌዴራል የተቀናጀ የመሠረተ ልማት ማስተባበሪያ ኤጀንሲ ዓርብ ኅዳር 13 ቀን 2011 ዓ.ም. የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሩ አቶ ጃንጥራር ዓባይ በተገኙበት በጉዳዩ ላይ ከመሠረተ ልማት ተቋማት ጋር መክሯል፡፡

ሦስት ቢሊዮን ብር የሚያባክኑ የመሠረተ ልማት ተቋማትን ለማናበብ አዳዲስ ኃላፊዎች ተሾሙ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ተቋማት ተቀናጅተው ባለመሥራታቸው ብቻ፣ በየዓመቱ የሚባክነውን ሦስት ቢሊዮን ብር ለማዳንና የነዋሪዎችን ተደጋጋሚ ቅሬታ ለማስቀረት የተቋቋመው የመሠረተ ልማት ቅንጅትና ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አዳዲስ ኃላፊዎች ተሾሙለት፡፡

Popular

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...

በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?

በያሲን ባህሩ አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...

Subscribe

spot_imgspot_img