Tag: መረጃ
የተሳሳተ መረጃ የሚያሠራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
የኅብረተሰቡን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ከማወክ በተጨማሪ፣ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል መንግሥት የሚያካሂደውን ኦፕሬሽን የሚያበላሹ ገና የተሳሳቱ መረጃዎችን የሚያስተላልፉ አካላት ከድርጊታቸው መቆጠብ እንዳለባቸው፣ የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የመረጃ ፍሰቱ ቀልጣፋና ውጤታማ ይሁን!
የሰሜን ኢትዮጵያን የጦርነት ገጽታ ሊለውጥ የሚችል እንቅስቃሴ በሰፊው እየታየ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ሠራዊቱን ለመምራት ወደ ግዳጅ መሰማራታቸው ታውቋል፡፡
የተቀናጀ የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ማዕቀፍ በዓመቱ አጋማሽ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተጠቆመ
ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተቀናጀ የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ማዕቀፍ አንዱ አካል የሆነውን አገራዊ የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ማዕቀፍ፣ ከተያዘው ዓመት አጋማሽ ጀምሮ ተግባራዊ እንደምታደርግ ተገለጸ፡፡
የመንግሥት የመረጃ ፍሰት ክፍተትና መዘዙ
በኢሕአዴግ የሥልጣን ዘመን መንግሥታዊ የመረጃ ፍሰት ተቋማዊነቱን በጠበቀ መንገድ ለማቀናጀትና ለሕዝብ ለማድረስ እንዲሠራ ታሰቦ ይንቀሳቀስ የነበረ፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት እንደነበር ይታወሳል፡፡ መንግሥት በመረጃ ፍሰት በኩል ከፍተኛ የሆነ ችግር እንደነበረበት አይዘነጋም፡፡
የመንግሥት የመረጃ ፍሰት ከልማዳዊ አሠራር ይላቀቅ!
በሰሜን የአገሪቱ ክፍል በሚካሄደው ጦርነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ትኩስና አስተማማኝ መረጃ ባለማግኘቱ፣ በየዕለቱ ከፍተኛ ግራ መጋባት እየተፈጠረ መሆኑን ማንም የሚገነዘበው ነው፡፡
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ አምሽተው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሲገቡ ባለቤታቸው ‹‹ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን›› የሚለውን የቴሌቪዥን ዜና ተመልክተው ለብቻቸው ሲስቁ አገኟቸው]
ስልክ እያወራሽ ነበር እንዴ?
ኧረ በጭራሽ... ምነው?
ታዲያ ምንድነው ብቻሽን የሚያስቅሽ?
አይ......
ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ
የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል
የሐበሻ ቢራ...
የባንኮች ብድር አሰጣጥ ፍትሐዊና ብዙኃኑን ያማከለ እንዲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
ባንኮች የብድር አገልግሎታቸውን በተቻለ መጠን ፍትሐዊ፣ የብዙኃኑን ተጠቃሚነት ያማከለና...