Thursday, June 20, 2024

Tag: መረጃ

የመንግሥት የመረጃ ፍሰት ከልማዳዊ አሠራር ይላቀቅ!

​​​​​​​በሰሜን የአገሪቱ ክፍል በሚካሄደው ጦርነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ትኩስና አስተማማኝ መረጃ ባለማግኘቱ፣ በየዕለቱ ከፍተኛ ግራ መጋባት እየተፈጠረ መሆኑን ማንም የሚገነዘበው ነው፡፡

የመረጃ ጥበቃ ኮሚሽን የሚያቋቁምና ለግል መረጃ ጥበቃ የሕግ ማዕቀፍ የሚያበጅ አዋጅ ተሰናዳ

በኢትዮጵያ የግል መረጃ የሚጠበቅበትን የሕግ ማዕቀፍ የሚያበጅና በሕግ ማዕቀፉ መሠረት፣ የግል መረጃ መጠበቁን የሚያረጋግጥና የሚከታተል የመረጃ ጥበቃ ኮሚሽን የሚያቋቋም ረቂቅ አዋጅ ተሰናድቶ ወደ ማፅደቅ ሒደት ሊገባ መሆኑን ሪፖርተር ያገኘው መረጃ አመለከተ። 

የመረጃዎችን ሚዛናዊነት የሚፈትሹ ወጣቶች የማፍራት ንቅናቄ

የመገናኛ ብዙኃን ማሠራጫዎች ከዘመኑ ጋር እየዘመኑና ተጠቃሚዎችም በቀላሉ ለመጠቀም የሚችሉበት እየሆኑ መጥተዋል፡፡ በኢትዮጵያ በተለይም የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ተጠቃሚዎች አብዛኛዎቹ ወጣቶች በመሆናቸው ይታወቃል፡፡

የቫይረሱን ሥርጭት ለመግታት የመረጃ ልውውጡን ማዘመን ያስፈልጋል!

የኮሮና ቫይረስ በመላው ዓለም እየተስፋፋ ባለበት በዚህ አሳሳቢ ጊዜ፣ ከዓለም የጤና ድርጅትና ከሚመለከታቸው የጤና አጠባበቅ አካላት የሚለቀቁ መረጃዎችን በአንክሮ መከታተል ችላ የማይባል ነው፡፡

የመረጃ ነፃነት ኮሚሽን የሚያቋቁም ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

የመረጃ ነፃነት አዋጅ ተፈጻሚነትን ለመከታተል፣ በአዋጁ ላይ የሕዝቡን ዕውቀት ለማዳበር፣ መረጃ በነፃነት ተደራሽ መሆኑን ለማጠናከር የሚሠራና ተጠሪነቱ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሆነ የመረጃ ነፃነት ኮሚሽን የሚያቋቁም ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ፡፡

Popular

የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅና የሚስተጋቡ ሥጋቶች

ከሰሞኑ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ...

የመጨረሻ የተባለው የንግድ ምክር ቤቱ ምርጫና የሚኒስቴሩ ውሳኔ

በአገር አቀፍ ደረጃ ደረጃ የንግድ ኅብረተሰቡን በመወከል የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ...

ሚስጥሩ!

ጉዞ ከካዛንቺስ ወደ ስድስት ኪሎ፡፡ የጥንቶቹ አራዶች መናኸሪያ ወዘናዋ...

ብሔራዊ ባንክ ጥርስ እያወጣ ይሆን እንዴ?

በአመሐ ኃይለ ማርያም ‹‹Better late than never›› (ከቀረ የዘገየ ይሻላል) የኢትዮጵያ...

Subscribe

spot_imgspot_img