Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: መሬት 

  በመሬት አጠቃቀም ላይ የሚነሱ አለመግባባቶችን ይፈታል የተባለ የጥናት ፕሮጀክት ተጀመረ

  በመሬት አጠቃቀም ላይ የሚነሱ አለመግባባቶችን ይፈታል የተባለ የጥናት ፕሮጀክት መጀመሩን፣ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

  የከተማ አስተዳደሩ ለቤተ ክህነት ከአንድ ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ ቦታ መስጠቱን አስታወቀ

  ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከይዞታ ጋር ተያይዞ ቅሬታ እየተነሳበት ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ በአጠቃላይ ከአንድ ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ ስፋት ያላቸው 89 ቦታዎች ለቤተ ክርስቲያኗ መስጠቱን አስታወቀ፡፡

  በምሥረታ ላይ ያለ የቴሌቪዥን ጣቢያ በ30 ሚሊዮን ብር ክፍያ ከአስተዳደሩ መሬት መረከቡን አስታወቀ

  በምሥረታ ሒደት ላይ የሚገኘውና ውግንናውን ለአፍሪካ አገሮች ያደርጋል የተባለው ግሎባል ቴሌቪዥን ኔትወርክ ኦፍ አፍሪካ (ጂቲኤንኤ) የተሰኘ የቴሌቪዥን ጣቢያ 30 ሚሊዮን ብር የሊዝ ክፍያ በመፈጸም፣ ከአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር መሬት መረከቡን አስታወቀ፡፡

  ላለፉት ስድስት ወራት በመሬት ነክ አገልግሎት ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከነሐሴ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ የመሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶች ላልተወሰነ ጊዜ እንዲታገዱ ያሳለፈውን ውሳኔ በማንሳቱ፣ ከጥር 13 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ተገልጋዮች በአሥራ አንዱም ክፍላተ ከተሞች መስተናገድ እንደሚችሉ ተገለጸ፡፡

  በመሬትና ይዞታ ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ በቅርቡ ይነሳል ተባለ

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ፣ ላልተወሰነ ጊዜ ታግዶ የቆየውን የመሬትና ይዞታ ነክ አገልግሎቶች በቅርቡ እንደሚያስጀምር አስታወቀ፡፡

  Popular

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img