Friday, February 23, 2024

Tag: መስኖ

በመስኖ ፕሮጀክቶች መጓተት አገሪቱ ያልተጠበቁ ወጪዎች እያወጣች ነው

በተለያዩ ቦታዎች የሚገነቡ የመስኖ ፕሮጀክቶች በተወሰነላቸው ጊዜ መጠናቀቅ ባለመቻላቸው፣ አገሪቷን በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ማስወጣታቸውን ቀጥለዋል፡፡ በተለይ በአማራ ክልል እየተነገቡ ያሉት ርብ፣ መገጭና ሰርባ፣ በአፋር ክልል ከሰምና ተንዳሆ፣ በኦሮሚያና በደቡብ ክልል ድንበር የሚገኘው ጊዳቦ መስኖ ፕሮጀክቶች መጠናቀቅ ባለባቸው ጊዜ መጠናቀቅ ባለመቻላቸው ጉዳታቸው እያመዘነ ነው፡፡

Popular

የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የፈጠሩት አምቧጓሮ

ባለፈው ቅዳሜና እሑድ በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 37ኛው...

የብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ትግበራ የፈጠራቸው አሉታዊና አዎንታዊ ጎኖች

የአገሪቱ ንግድ ባንኮች በዓመት የሚሰጡት የብድር መጠን ላይ የኢትዮጵያ...

ቱግ ቱግ!

የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ለመታደም የመጡ እንግዶችን ሸኝተን ከፒያሳ ወደ...

ቢሮአቸውን ዘግተው በተገልጋዮች ላይ የቅርብ ሩቅ የሆኑ ሹማምንት ጉዳይ ያሳስባል

በንጉሥ ወዳጅነው  በአሁኑ ወቅት ብቻ ሳይሆን ትናንትም ቢሆን የተመረጡም ሆኑ...

Subscribe

spot_imgspot_img