Tuesday, March 28, 2023

Tag: መንገድ

መንገዶች ባለሥልጣን የ21 መንገዶችን ጨረታ በመሰረዝ በድጋሚ ለማውጣት መገደዱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በበጀት ዓመቱ መፈረም ከነበረባቸው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ውስጥ የሃያ አንዱን ጨረታዎች በመሰረዝ፣ በድጋሚ ጨረታ ለማውጣት መገደዱን አስታወቀ፡፡

ጃፓን ለመንገድ ግንባታ 89 ሚሊዮን ዶላር ብድር ፈቀደች፡፡

ጃፓን ከጅማ - ጭዳ ድረስ ለሚገነባው መንገድ 89 ሚሊዮን ዶላር ብድር ፈቀደች፡፡ ጃፓን ለዚህ የመንገድ ፕሮጀክት የሚውለውን ብድር መፍቀዷን የሚያረጋግጠው ስምምነት፣ ማክሰኞ ኅዳር 16 ቀን 2012 ዓ.ም. በአምባሳደርዋ ማትሱንጋ ዳኡሲኤና በገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ አድማሱ ነበበ ተፈርሟል፡፡

በመሠረተ ልማት መስክ የሚታዩ ብክነቶችን ለመቀነስ ያስችላል የተባለ የአንድ ዓመት ዕቅድ ለመተግበር ተቋማት ስምምነት ፈረሙ

በመሠረተ ልማት አውታሮች ግንባታ መስክ የሚታዩ ብክነቶችንና መጓተቶችን ለመቀነስ ያስችላል የተባለ የአንድ ዓመት የጋራ ዕቅድ በማውጣት፣ መሥሪያ ቤቶች ለትግበራው የመግባቢያ ሰነድ እንዲፈርሙ ተደረገ፡፡

የፋይናንስ ተቋማትና ኢኮኖሚው በ2011

አዲስ ዓመት ብለን ለምንቀበለው 2012 ዓ.ም. ቦታውን የሚለቀው 2011 ዓ.ም. በርከት ያሉ ኢኮኖሚያዊ ክዋኔዎች የተስተዋሉበት ነው፡፡ ለኢኮኖሚው አመቺ መደላድል ይፈጥራሉ ተብለው በታመነባቸው ሕጎች ማሻሻያ የተደረገበት ዓመት ነው ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

ኤርትራን ጨምሮ ከአጎራባች አገሮች ጋር በመንገድ መሠረተ ልማት የመተሳሰር እንቅስቃሴ

የአፍሪካ ቀንድ አገሮችን ኢኮኖሚያዊ ትስስርን ለማጠናከር መተግበር አለባቸው ተብለው ከተያዙት ክንውኖች መካከል፣ የመንገድ መሠረተ ልማት አንዱ ነው፡፡ በመንገድ ልማት ዘርፍ አካባቢውን ለማስተሳሰር ያስችላሉ የተባሉ ፕሮጀክቶች ተቀርፀው ሥራ ላይ ለማዋል፣ በኢትዮጵያ በኩል የተለያዩ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ ነው፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img