Tuesday, March 28, 2023

Tag: መንግሥት

የሰላም ስምምነቱ መሬት ወርዶ ኢኮኖሚውን ያትርፍ!

አገራችንን በብዙ ወደኋላ የመለሰው የሰሜኑ ጦርነት እንዲያበቃ በመንግሥትና በሕወሓት መካከል የተደረሰው ስምምነት እንደ ብዙዎች ኢትዮጵያውያን ‹‹እንኳን ለዚህ በቃን›› የምንልበት ትልቅ ዕርምጃ ነው፡፡ ይህንን ስምምነት...

አብን በደቡብ አፍሪካ የሚደረገው የሰላም ንግግር ይሳካል የሚል እምነት እንደሌለው ገለጸ

የፌዴራል መንግሥትና ሕወሓት ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ እያደረጉት ያለው የሰላም ንግግር ይሳካል የሚል እምነት እንደሌለው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ፡፡ ‹‹ፓርቲው ሕወሓት የሰለም...

ለኮንዶሚኒየም ቤቶች የተመዘገቡ ነዋሪዎች በባለሙያ የሚወከሉበት  የዕጣ አወጣጥ ሥርዓት ይስፈን!

በመንግሥት ደረጃ ተፈጸሙ የሚባሉ ግድፈቶች ወይም ስህተቶች በርካታ መገለጫዎች አሉዋቸው፡፡ አንዳንዱ ግድፈት ሆን ተብሎ የሚፈጸም ነው ተብሎ ይታመናል፡፡ ሌላው ከብቃት ማነስ ጋር በተያያዘ የተፈጸመ...

መንግሥት የምግብ ዋጋ ግሽበት ቀንሷል ቢልም የዋጋ ንረቱ መቀጠሉን ሸማቾች ገለጹ

የማዕከላዊ ስታስቲክስ አገልግሎት ይፋ በሚያደርገው የሸማቾች ዋጋ መመዘኛ ሪፖርት በሰኔ ወር በተለይም የምግብ ዋጋ ግሽበት አንፃራዊ ቅናሽ ቢስተዋልበትም፣ በምግብ እህሎች ላይ የዋጋ ንረቱ መቀጠሉን...

የአማራ ክልል መንግሥት በወረራ የተያዙ ወረዳዎችን በተደራጀ ጥምር ጦር ማስለቀቅ እንደሚገባ አሳሰበ

የአማራ ክልል መንግሥት የሕወሓት ኃይሎች ‹‹ለዳግም ወረራ›› ይመጣሉ የሚል ሥጋት በመኖሩ ‹‹ጦርነቱ ተጠናቋል›› የሚል ሐሳብ እንደሌለውና በሕወሓት የተያዙ የክልሉ ወረዳዎችንም የተደራጀ ጦር በማሰለፍ ነፃ ማውጣት እንደሚገባ አሳሰበ፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img