Tag: መንግሥት
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር አባላት መንግሥትንና ጊዜያዊ መስተዳድሩን ከሰሱ
የፌደራሉ መንግሥት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳር ሲያዋቅር፣ ሹመት ተሰጥቷቸው በተለያዩ ደረጃዎች ሲያገለግሉ የነበሩ 82 የጊዜያዊ የአስተዳደሩ አባላት፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር ላይ የ23.3 ሚሊዮን ብር ክስ መሠረቱ፡፡
ከአምስት ቀናት በፊት በዋግ ኽምራ ቤላ ተራራ ላይ የተነሳው የሰደድ እሳት አልጠፋም
ዜና
አማኑኤል ይልቃል -
በአማራ ክልል የዋግህምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር ሥር በሚገኘው ቤላ አምባ የማኅበረሰብ ጥብቅ ደን ላይ ከባለፈው ሳምንት ቅዳሜ መጋቢት 2 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ የተከሰተው ሰደድ እሳት ሳይጠፋ አምስተኛ ቀኑን ይዟል፡፡ የቤላ ተራራ እሳት ቃጠሎ ተራራው ካለው 953.96 ሔክታር መሬት ስፋት ውስጥ 150 ሔክታር የሚሆነውን ደንና መሬት አቃጥሏል፡፡
መንግሥት ሃይማኖትና ሃይማኖታዊ በዓላት ጋር የተገናኙ ግጭቶችን በአስቸኳይ እንዲያስቆም የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ
ዜና
ምስጋናው ፈንታው -
መንግሥት ሃይማኖትንና ሃይማኖታዊ በዓላትን የግጭት መነሻ ለማድረግ የማሠሩ አካላትን እንዲቆጣጠርና እንዲያስቆም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲዎች አሳሰቡ፡፡
መንግሥት ከግንዛቤ እጥረት የመነጨ ነው ያለውን የአውሮፓ ኅብረት መልዕክተኛ ንግግር ውድቅ አደረገው
ከወራት በፊት የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ኅብረት ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት ፔካ ሀቪስቶ፣ ለአውሮፓ ፓርላማ ቀርበው የሰጡትን መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥት ውድቅ አደረገው፡፡
መንግሥት ለሩዝ ምርት አመቺ የሆኑ መሬቶችን በማመቻቸት የአገሪቱን ከምርቱ ተጠቃሚነት እንዲያሰፋ ተጠየቀ
በኢትዮጵያ አንዱ የሥርዓተ ምግብና የገቢ ምንጭ አካል እየሆነ ለመጣው የሩዝ ሰብል ምርት፣ መንግሥት አስፈላጊ የሆኑ መሬቶችን በማመቻቸት የአገሪቱን ከምርቱ ተጠቃሚነት እንዲያሰፋ ተጠየቀ፡፡
Popular