Tag: መንግሥት
በአጣዬ ከተማና ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ሸሽተው የተደበቁ ነዋሪዎች ተናገሩ
በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ ላይ ቁጥራቸው ያልታወቁ ነዋሪዎችና የፀጥታ አስከባሪዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን፣ ዝርፊያና ቃጠሎ መፈጸሙን ሸሽተው በተለያዩ ቦታዎች የተደበቁ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
መንግሥት ከሰብዓዊ ድርጅቶች ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን ተናገረ
በትግራይ ክልል ጾታዊ ጥቃትን ጨምሮ የተለያየ ወንጀል የፈጸሙ ቡድኖች ከሕግ ተጠያቂነት እንደማያመልጡና መንግሥት ከሰብዓዊ ድርጅቶች ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኑን ተናገረ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የውኃ ሀብት የግጭት መነሻ መሆኑ እስካልቀረ ድረስ ጥቅም ላይ ሳይውል መፍሰስ የለበትም አሉ
ኢትዮጵያ ባለችበት ቀጣና ውስጥ ውኃ የጭቅጭቅ መነሻ መሆኑ አይቀሬ እንደሆነና ይህንን ማስቀረት እስካልተቻለ ድረስ ኢትዮጵያ ሀብቷን ጥቅም ላይ ሳታውል ማፍሰስ እንደማይገባት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ።
መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሸናል በኤርትራ ወታደሮች ላይ ያወጣውን ሪፖርት በበቂ መረጃ ያልተደገፈ ሲል አጣጣለው
የኢትዮጵያ መንግሥት አምንስቲ ኢንተርናሽናል በአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ላይ በኤርትራ ወታደሮች ተፈጽሟል ብሎ ያወጣው የጭፍጨፋ፣ ግድያ፣ ዝርፊያና የተለያዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ሪፖርት በትክክለኛው ሥነ ዘዴ መንገድ ያልተጠና ነው ሲል አጣጣለው፡፡
መንግሥት በምርጫ ወቅት የዋጋ ንረቱ እንዳይባባስ ልዩ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተገለጸ
የምርጫ ወቅትን ተከትሎ የመንግሥትም ሆነ ሌሎች አካለት ትኩረት በምርጫው ዙሪያ እንደመሆኑ መጠን የዋጋ ንረቱ አሁን ካለበት ግሽበት በላይ እንዳይባባስ መንግሥት የአጭር ጊዜ መፍትሔዎችን ሊያጤን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
Popular