Saturday, December 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: መኢአድ  

  በሕግ ማስከበር ስም አፈና እንዲቆም ፓርቲዎች ጠየቁ

  የሕግ ማስከበር ዘመቻን ሕዝብ ለማፈንና የአንድ ማኅበረሰብን ቅስም ለመስበር መንግሥት እየተገለገለበት ነው ሲሉ፣ ሦስት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከሰሱ፡፡ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ እናት ፓርቲና...

  ተፎካካሪ ፓርቲዎች በሕግ ማስከበር ስም አባሎቻችን እየታፈኑ ነው አሉ

  መንግሥት ከሰሞኑ በከፈተው የሕግ ማስከበር ዘመቻ አባሎቻቸውና አመራሮቻቸው ያለአግባብ እየታሰሩ መሆኑን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ በሕግ ማስከበር ሰበብ መንግሥት ተቃዋሚዎችን ማዳከሙን እንዲያቆም ጠይቀዋል፡፡ በሕግ ማስከበር ዕርምጃው...

  ግጭት የማቆም ዕርምጃውና ዘላቂ ሰላም ፍለጋው

  ለሰብዓዊ ረድኤት ሲባል የተወሰደ የሰላም ዕርምጃ (Humanitarian Truce) ብለውታል፡፡ ከአገር ውስጥ እስከ ዓለም አቀፍ ያሉ የኢትዮጵያ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ አካላት በዕርምጃው ብዙ ተስፋ አሳድረዋል፡፡

  መኢአድ ሁለት አመራሮቹ እንደታሰሩና አንዱ ያለበትን እንደማያውቅ አስታወቀ

  የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ በደቡብ ክልል ኮንሶ ዞን ውስጥ የሚገኙ አመራሮቹ መታሰራቸውንና አንደኛው አመራር ያለበትን እንደማያውቅ አስታወቀ፡፡

  የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የአሜሪካና የእንግሊዝ ኤምባሲዎችን ማብራሪያ ጠየቀ

  ከ22 በላይ የፓለቲካ ፓርቲዎች አባል የሆኑበት የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምከር ቤት፣ ሕወሓትን በመደገፍና በከተማዋ ውስጥ ሽብርን በመንዛት ተንቀሳቅሰዋል ያላቸውን የአሜሪካና እንግሊዝ ኢምባሲዎች ማብራሪያ ጠየቀ፡፡

  Popular

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...

  Subscribe

  spot_imgspot_img