Tag: መከላከያ
የመከላከያ ሠራዊትን ስም የሚያጠለሹ በሕግ የሚጠየቁበት ድንጋጌ እንዲወጣ ጥያቄ ቀረበ
የሰላም ማስከበር አባላት ሲመለመሉ መሥፈርቱ ግልጽ እንዲሆን ተጠይቋል
የአገር መከላከያ ሠራዊትን ስም የሚያጠለሹና የሠራዊቱን ቁመና የሚረብሹ አካላት በሠራዊቱ ሕግና ሥርዓት ተጠያቂ እንዲሆን የሚያደርግ ድንጋጌ እንዲዘጋጅ፣...
የድርድር ጅማሮ ግልጽነትና አካታችነት ጉዳይ
መንግሥት ከኦነግ ሸኔ (የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት) ጋር በታንዛኒያ ለሁለተኛ ጊዜ ድርድር መቀመጡ እየተነገረ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ‹‹በምዕራብ ኦሮሚያ የመሸጉ የአሸባሪው የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችን ደመሰስን››...
የፕሪቶሪያ ስምምነት አንደኛ ዓመትና አወዛጋቢዎቹ አካባቢዎች
ጥቅምት ወር ባለፉት ጥቂት ዓመታት ጦርነትም ሰላምም ይዞ የመጣ ወር ነበር፡፡ ለወትሮው ‘በጥቅምት አንድ አጥንት’ እየተባለ ስለብርዱና ቆፈኑ ይገጠምለት የነበረው ጥቅምት ከክረምት ወደ በጋ...
የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ
እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች የመንግሥት ጦርን አስለቅቀው የጎንደር ከተማን መቆጣጠራቸውን የሚጠቁሙ መረጃዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች መሠራጨት ጀመሩ፡፡ የፋኖ ኃይሎች ጎንደርን...
በቀይ ባህር ፖለቲካ ላይ በመከረው የመጀመሪያ ጉባዔ ለዲፕሎማቲክና ለትብብር አማራጮች ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ
ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለመጀመርያ ጊዜ በቀይ ባህር ቀጣና የፀጥታ እንቅስቃሴ ላይ በመከረው ጉባዔ፣ ኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄዋን በዲፕሎማቲክ አማራጮችና በትብብር ማዕቀፎች ላይ ትኩረት እንድታደርግ ጥሪ...
Popular
ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ
‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር...