Thursday, September 29, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: መዋቅር  

  የአዲስ አበባ መሥሪያ ቤቶችን ቅርፅ የሚለውጥ መዋቅር ለምክር ቤት ቀረበ

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 114 መሥሪያ ቤቶችን ቅርፅና ይዘት በከፍተኛ ደረጃ የሚለውጥ አዲስ መዋቅር ለከተማው ምክር ቤት ቀረበ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ቀኑ ካልተለወጠ በስተቀር በመዋቅሩ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ለማሳለፍ ለታኅሳስ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. ተጠርቷል፡፡

  የአዲስ አበባ ካቢኔ በአጭር ጊዜ ተዘጋጅቶ የቀረበለት የመዋቅር ጥናት አፀደቀ

  በምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ፣ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥናት አካሂዶ ያቀረበለትን የመዋቅር ለውጥ ጥናት አፀደቀ፡፡

  በአዲስ አበባ ግዙፍ የመዋቅር ለውጥ ለማካሄድ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሁንታ ይጠበቃል

  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማው ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በፖለቲከኞችና በባለሙያዎች የሚሠራውን ሥራ ለመለየት፣ ካቢኔውንም በአንድ ከንቲባና በአምስት ምክትል ከንቲባዎች ብቻ ለማዋቀር የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ውሳኔ እየተጠበቀ መሆኑ ታወቀ፡፡

  የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በክልል ደረጃ በድጋሚ ሊዋቀር ነው

  ከቀድሞው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ተከፍሎ የወጣው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ የክልል መዋቅሮችን ተከትሎ በድጋሚ ሊዋቀር ነው፡፡

  Popular

  ‹‹ለሰላምና ለዕርቅ መሸነፍ የለብንም›› ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ

  የሰው ልጅ ጠብን በዕርቅ፣ በደልን በይቅርታ፣ ድህነትን በልማት፣ ክህደትን...

  መፍትሔ አልባ ጉዞ የትም አያደርስም!

  ኢትዮጵያ ችግሮቿን የሚቀርፉ አገር በቀል መፍትሔዎች ላይ ማተኮር ይኖርባታል፡፡...

  ጦርነቱና ውስጣዊ ችግሮች

  መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው...

  Subscribe

  spot_imgspot_img