Sunday, April 14, 2024

Tag: ሚኒስቴር

አዲሱን የገንዘብ ኖት አስመስሎ የሚያትም ማሽን መያዙን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የመከላከያ ሚኒስትሩ ቀንዓ ያደታ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) እና ከገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ጋር በመሆን በሰጡት መግለጫ፣ በአንድ ወር ውስጥ ሲከናወን በቆየው የገንዘብ መቀየር ሥርዓት ወቅት፣ አዲሱን የገንዘብ ኖት አስመስሎ በሐሰተኛ መንገድ የሚያትም ማሽን በአማራ ክልል ውስጥ በፀጥታ አካላት መያዙን አስታወቁ፡፡

ዕድሳት የሚሹት የቱሪዝም አኃዞች  

በቅርቡ ይፋ የተደረገውና በየዓመቱ የሚወጣው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም የቱሪዝም ዘርፍ ተወዳዳሪነት ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን ዝቅተኛ ደረጃ ካላቸው አገሮች ተርታ ማስቀመጡ ይታወሳል፡፡ በዓለም ከሚገኙና ለቱሪዝም ደረጃ ከወጣላቸው 136 አገሮች ውስጥ የኢትዮጵያ ደረጃ 116ኛ መሆኑም በሪፖርቱ ቀርቧል፡፡

Popular

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

አማርኛ ተናጋሪዋ ሮቦት

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የሳይንስ ሙዚየም፣ ሚያዝያ 2 ቀን...

ወዘተ

ገና! ከእናቴ ሆድ ሳለሁ፤ ጠላት ሲዝትብኝ ሰምቻለሁ። በዳዴ ዘመኔም፣ በ'ወፌ ቆመችም!'፤ አውዴ ክፉ ነበር...

የአስፕሪን ታሪክ

በቤት ውስጥ የሚገኝ የመድኃኒት መደርደሪያ፣ ምንም ቢሆን፣ እስፕሪንን ሳይጨመር...

Subscribe

spot_imgspot_img