Saturday, December 9, 2023

Tag: ሚድሮክ

ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረው ሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በአዲስ መዋቅር ተተካ

በሥሩ 26 ድርጅቶችን አካቶ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረውና በአንድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብቻ ይመራ የነበረው ሚድሮክ ኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በአዲስ መዋቅር ተተካ፡፡

የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከኃላፊነታቸው የለቀቁባቸውን ምክንያቶች አስታወቁ

የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ከሃያ ዓመታት በላይ የመሩት አረጋ ይርዳው (ዶ/ር)፣ ከሚያዝያ 17 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ከኃላፊነት መልቀቃቸውን በደብዳቤ አስታወቁ፡፡

ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በሔሊኮፕተር አደጋ ቤታቸው ለፈረሰባቸው ሠርቶ አስረከበ

የሚድሮክ ቴክኖሎጂ አባል ድርጅት የሆነው የትራንስ ኔሽን ኤርዌይስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ንብረት የሆነው ሔሊኮፕተር ከወራት በፊት ባጋጠመው ችግር ወድቆ ጉዳት የደረሰበትን ቤት መልሶ ገነባ፡፡ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ቤቱን ከመገንባቱ በተጨማሪ ለባለቤቱ ቁሳቁሶች አሟልቶ አስረክቧል፡፡

ሼክ አል አሙዲ እንደሚጎበኟቸው የሚጠበቁት የሚድሮክ ፕሮጀክቶች

በሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ሥር የሚተዳደሩ ኩባንያዎች ከወትሮው የተለየ እንቅስቃሴ እያካሄዱ ነው፡፡ የማስፋፊያ ሥራዎች እያካሄዱ አሉ፡፡ ኩባንያዎቹን እንደ አዲስ የማደራጀት፣ አንዳንዶቹንም ሙሉ በሙሉ የመለወጥ ሥራ እየተካሄደ እንደሚገኝ ለመረዳት ተችሏል፡፡

የማዕድን ዘርፍ በታሪኩ ዝቅተኛ ገቢ አስመዘገበ

በ2011 በጀት ዓመት በኩባንያዎችና በባህላዊ አምራቾች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የተለያዩ ማዕድናት 48.938 ሚሊዮን ዶላር እንደተገኘ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህም በመስኩ ባለፉት ዓመታት ከተመዘገበው የውጭ ምንዛሪ ገቢ ዝቅተኛው እንደሆነ ታውቋል፡፡

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img