Saturday, July 13, 2024

Tag: ማረሚያ ቤት 

በኮሮና ሥጋት የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እስረኞች ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለሚመለከታቸው ተቋማት አቤቱታ አቀረቡ

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሥጋት ያሳደረባቸው በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች በቂሊንጦ እስረኞች ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪ እስረኞች፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና ለሚመለከታቸው በርካታ የመንግሥት ተቋማት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡

የሰኔ 15 ከፍተኛ የክልልና የፌዴራል ባለሥልጣናት ግድያ ተጠርጣሪ ተከሳሾች ክርክራቸው በፕላዝማ ሊሆን ነው

የአማራ ክልል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ በሦስት ከፍተኛ ባለሥልጣናትና በአገር መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹምና በጓደኛቸው ግድያ ተጠርጥረው ክስ የተመሠረተባቸው 13 ተጠርጣሪዎች ጉዳይ፣ በፕላዝማ እንደሚካሄድ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡

የሰብዓዊ መብቶች ዋና ኮሚሽነር በሶማሌ ክልል ታሳሪዎችንና እስር ቤቶችን ጎበኙ

በሶማሌ ክልል መስተዳድር ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ያለው ተነሳሽነት እጅግ የሚያበረታታ መሆኑን፣ በጅግጅጋ ከተማ የሥራ ጉብኝት ያደረጉት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በጉብኝታቸው ከክልሉ መስተዳድር ኃላፊዎች ጋር ተገናኝተው ከመወያየታቸው በተጨማሪ እስር ቤቶችንና ታሳሪዎችን ጐብኝተዋል፡፡

የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር የአዲስ አበባ ፖሊስ የወንዶች እስር ቤት ደረጃው ዝቅተኛ ነው አሉ

ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተገኝተው በፌዴራል ፖሊስ ተይዘው በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በአደራ ቁጥጥር ሥር የሚገኙት ተጠርጣሪ ታሳሪዎችን የጎበኙት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) ከ300 በላይ ታሳሪዎችን የያዘው የወንዶች እስር ቦታ እጅግ የተጨናነቀ፣ በውኃ መቆራረጥና በታሳሪዎች ብዛትም የፅዳት ደረጃው ዝቅተኛ እንደሆነ አስታወቁ፡፡

የቀድሞው ማዕከላዊ እስር ቤት በጎብኚዎች ዕይታ

ዓርብ ጳጉሜን 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት የተደረገው የቀውሞው ማዕከላዊ እስር ቤት የመጀመርያዎቹን ጎብኚዎች ሲያስተናግድ፣ ከተገኙት ብዙዎች የቀድሞ ታሳሪዎች ነበሩ፡፡

Popular

የሰብዓዊ መብት ጉዳይና የመንግሥት አቋም

ሰኔ ወር አጋማሽ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ከፍተኛ የሰብዓዊ...

ከሰሜኑ ጦርነት አገግሞ በሁለት እግሩ ለመቆምና ወደ ባንክነት ለመሸጋገር የተለመው ደደቢት ማክሮ ፋይናንስ

በኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ በቀዳሚነት ስማቸው ከሚጠቀሱት ውስጥ ደደቢት...

የታመቀ ስሜት!

የዛሬ ጉዞ ከመርካቶ በዮሐንስ ወደ አዲሱ ገበያ ነው፡፡ ታክሲ...

Subscribe

spot_imgspot_img