Tuesday, May 30, 2023

Tag: ማራቶን

ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ተስፋ የተጣለበት ሙስነት ገረመው

የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር (አይኤኤኤፍ) በወርቅ ደረጃ ከሚመድባቸው የጎዳና ውድድሮች የለንደን ማራቶን ተጠቃሽ ነው፡፡ ከተመሠረተ አራት አሠርታት ያስቆጠረው ለንደን ማራቶን እንግሊዛውያን ከማንነታቸው ጋር የሚያይዟቸውን ታሪካዊ ቅርሶቻቸውን ለዓለም ሕዝብ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያስተዋውቁበት መድረክ እንደሆነ ይታመናል፡፡

ኢትዮጵያውያኑ በፓሪስና በቦስተን ማራቶን ድል ቀንቷቸዋል

የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማኅበር (አይኤኤኤፍ) በወርቅ ደረጃ ዕውቅና ከሚሰጣቸው የጎዳና ላይ ውድድሮች የፓሪስና ቦስተን ማራቶኖች ይጠቀሳሉ፡፡ በውድድሩ የተሳተፉት ኢትዮጵያውያን በሁለቱም ፆታ አሸናፊ የሆኑበትን ውጤት አስመዝግበዋል፡፡

የሂሻም ኤል ግሩዥን የ22 ዓመት ክብረ ወሰኖች ያቆሙት ኢትዮጵያውያን

ታዋቂው ሞሮኮዊ አትሌት ሂሻም ኤል ግሩዥ በእነ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ወርቃማ የድል ዘመን ከሚጠቀሱ የአፍሪካ ፈርጦች አንዱ ነው፡፡ በመካከለኛ የሩጫ ርቀት መስክ በተለይም ከ1‚500 ሜትር እስከ 3.000 ሜትር ርቀት አልቀመስ ከማለቱም በላይ ከሁለት አሠርታት በላይ ሳይደፈሩ የቆዩ የዓለም ክብረ ወሰኖችን በማስመዝገብ ከቀዳሚዎቹ አትሌቶች ተካቶ ቆይቷል፡፡

በተለያዩ የጎዳና ላይ ሩጫ የደመቁት ኢትዮጵያውያን

በተለያዩ የዓለም ከተሞች ጎዳና ሩጫ ላይ የተካፈሉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በድምቀት አሳልፈዋል፡፡ በማራቶን እንዲሁም በግማሽ ማራቶን ርቀቶች ላይ የተሳተፉት አዳዲስና ነባር አትሌቶች በከፊል ውጤት ሲያመጡ ተጠባቂዎቹ ድል አልቀናቸውም፡፡

ታሪካዊዎቹ ጥቅምት 10 እና ጥቅምት 11

በሔኖክ ያሬድ ‹‹ማሞ››  ‹‹አቤት አበበ›› ‹‹እኔ ሩጫውን አልጨርሰም ላቋርጥ ነው›› ‹‹ምን! አዝናለሁ›› ‹‹ማሞ አደራህን እንድታሸንፍ፣ ከኛ ማለፍ የለበትም››

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img