Friday, June 9, 2023

Tag: ማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር

የማዕድን ዘርፍ በታሪኩ ዝቅተኛ ገቢ አስመዘገበ

በ2011 በጀት ዓመት በኩባንያዎችና በባህላዊ አምራቾች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የተለያዩ ማዕድናት 48.938 ሚሊዮን ዶላር እንደተገኘ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህም በመስኩ ባለፉት ዓመታት ከተመዘገበው የውጭ ምንዛሪ ገቢ ዝቅተኛው እንደሆነ ታውቋል፡፡

ብሔራዊ የማዕድን ካዳስተር አሠራር ይፋ ተደረገ

የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር የማዕድን ፈቃድ አሰጣጥና አስተዳደር ሥራውን የሚያዘምን፣ ብሔራዊ የማዕድን ካዳስተር አሠራር ይፋ አደረገ፡፡ ትሪምፕል በተባለ ዓለም አቀፍ ሶፍትዌር አበልፃጊ ኩባንያ የተሠራው ‹ላንድፎሊዮ› የተሰኘው የማዕድን ካዳስተር በማዕድን ፍለጋና ልማት መሰማራት የሚፈልጉ ኩባንያዎች፣ ማመልከቻቸውን በአካል ሳይሰጡ በተዘጋጀው ድረ ገጽ አማካይነት በማስገባት ጉዳያቸውን መከታተልና ክፍያ መፈጸም የሚያስችል ነው፡፡

ብሔራዊ ባንክ ያወጣውን መመርያ የነዳጅ ኩባንያዎች ተቃወሙት

በነዳጅ ፍለጋና ልማት ሥራ ላይ የተሰማሩ የውጭ ኩባንያዎች፣ የውጭ ምንዛሪ የባንክ ሒሳብ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲከፍቱ የሚያስገድደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመርያ ተቃውሞ ገጠመው፡፡

 ማዕድን ሚኒስቴር በሚድሮክ ለገደምቢ ወርቅ ማውጫ ላይ ያካሄደውን ጥናት ይፋ ሊያደርግ ነው

ከአካባቢ ብክለት ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ተቃውሞ የቀረበበት ንብረትነቱ የሚድሮክ ጎልድ የሆነው የለገደምቢ ወርቅ ማውጫ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ጥናት ሪፖርት በመጪው ሳምንት ይፋ እንደሚያደርግ፣ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

 የእስራኤል ኩባንያ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ በሄግ የመሠረተውን ክስ አነሳ

በአፋር ክልል በፖታሽ ማዕድን ልማት ተሰማርቶ የነበረውና በታክስ ውዝግብ ፕሮጀክቱን አቋርጦ የወጣው አይሲኤል የተሰኘው የእስራኤል ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ሄግ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የግልግል ፍርድ ቤት የመሠረተውን ክስ አነሳ፡፡

Popular

ከቀጣዩ ዓመት በጀት ውስጥ 281 ቢሊዮን ብሩ የበጀት ጉደለት ነው ተባለ

ለቀጣዩ በጀት ዓመት ከቀረበው 801.65 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ በጀት...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው አሠራር ወጣ ያለውን ‹‹የወደፊት ግብይት›› ሥርዓት በይፋ አስጀመረ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው የማገበያየት ተግባሩ ወጣ ያለና በኢትዮጵያ...

የባንክ ማቋቋሚያ መሥፈርት እንደሚጠነክር ሚኒስትሩ ተናገሩ

 ባንኮች ስለውህደት እንዲያስቡም መክረዋል በኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ ለማቋቋም የሚያስፈልገው መሥፈርት...

Subscribe

spot_imgspot_img