Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ሜቴክ  

  በህዳሴ ግድብ ግንባታ በሚሳተፉ የውጭ ደርጅቶች ላይ ጫና ለመፍጠር የተጠራው የግብፅ ፓርላማ በኮሮና ምክንያት ሳይሰበሰብ ቀረ

  ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በማከናወን ላይ የሚገኙ የውጭ ኩባንያዎች ተሳትፏቸውን አቋርጠው እንዲወጡ የተጠራው የግብፅ ፓርላማ የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ስብሰባ፣ በኮሮና ቫይረስ ሥጋት ሳይካሄድ ቀረ።

  ክሳቸው ከተቋረጠላቸው በኋላ ያልተለቀቁት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ከቀናት በኋላ ተፈቱ

  በተለያዩ ምክንያቶች ተከሰው የነበሩ 63 ተከሳሾችን ክስ መንግሥት እንዲቋረጥ ሲያደርግ የዕድሉ ተጠቃሚ የነበሩት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ለቀናት የመፍቻ ፈቃድ ተከልክለው የነበሩ ቢሆንም፣ ዓርብ የካቲት 20 ቀን 2012 ዓ.ም. ከእስር ተፈቱ፡፡

  በተለያዩ ምክንያቶች ክስ የተመሠረተባቸው 63 ግለሰቦች ክሳቸው ተቋርጦ ተፈቱ

  በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩ 63 ተከሳሾች ክስ፣ በመንግሥት ውሳኔ እንዲቋረጥ በመደረጉ ከእስር ተፈቱ፡፡ ተከሳሾቹ ክሳቸው እንዲቋረጥ የተደረገው ተፈጽሟል በተባለው የወንጀል ድርጊት ውስጥ ሊኖራቸው የሚችለውን ሚና ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት መሆኑን፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ማክሰኞ የካቲት 17 ቀን 2012 ዓ.ም. ከቀትር በኋላ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡

  ሜቴክ ‹‹ኢንተግሬትድ ኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን›› በሚል ስያሜ በድጋሚ ሊቋቋም ነው

  በርካታ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ ባለመቻሉና ከዚሁ ጋር በተገናኘ የአገር ሀብት እንዲባክን አድርጓል ተብሎ  የሚወቀሰው የኢትዮጵያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ)፣ ‹‹ኢንተግሬትድ ኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ ኮርፖሬሽን›› በሚል ስያሜ በድጋሚ ሊቋቋም ነው።

  የቀድሞዋን የኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጨምሮ 50 ሰዎች ክስ ተመሠረተባቸው

  የቀድሞዋ የኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ አስናቀን (ኢንጂነር) ጨምሮ 50 ሰዎች ላይ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዓርብ ታኅሳስ 17 ቀን 2012 ዓ.ም. ክስ መሠረተባቸው፡፡

  Popular

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img