Wednesday, March 29, 2023

Tag: ምርምር

ኢትዮጵያን ከፍ ለማድረግ ከፍ ብሎ መገኘት ያስፈልጋል!

ኢትዮጵያ የመጀመርያውን ሳተላይቷን ዓርብ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም. ከቻይና ወደ ህዋ እንዲመነጠቅ አድርጋለች፡፡ ይህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ተግባር ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ከፍታ የሚያንደረድር ነው፡፡

በኬሚካል ማዳበሪያ ምትክ በደቂቅ አካላት ዘር ማብቀል እንደሚቻል ተገለጸ

ደቂቅ አካላት (Micro Organisms) በየትኛውም በዓለም ክፍል፣ በየትኛውም ሥርዓተ ምኅዳርና ሥፍራ ስለሚገኙ፣ የኬሚካል ማዳበሪያን በመተካት ዘር ለማብቀል እንደሚያስችሉ የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ተመራማሪ አስታወቁ፡፡

አዲሱ የጥናት መዘክር

‹‹ቅዱሱ መንበር (ቫቲካን) ዋናውን ወራሪ አላስጠነቀቁም (አልመከሩም) ወይም አላወገዙትም ወይም ተጠቂውን አካል አላጽናኑም፡፡ የዓለም አቀፍ ሕግንና የተደረገውንም የማስታረቅ ጥረት አልደገፉም፡፡ ፖፕ ፒዮስ 11ኛ ከእርሳቸው በፊት እንደነበሩት እንደ ፖፕ በኔዳክት 15ኛ የሥነ ምግባሩና የሕግ መሠረቱ ከክርስቲያን ሃይማኖት ጋር ተመሳሳይ የሆነውን የመንግሥታቱን ማኅበር ጥረት ፈጽሞ አልደገፉም ወይም አላበረታቱም፡፡››

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img