Thursday, March 30, 2023

Tag: ምርት ገበያ

ምርት ገበያ በግማሽ ዓመት ግብይቱ ከ17 ቢሊዮን በላይ አስመዘገበ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በዘንድሮው ግማሽ ዓመት 17.46 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ምርቶችን አገበያየ፡፡ በታኅሳስ ወር ብቻም የ5.12 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው 101,948 ቶን ምርቶችን አገበያይቷል፡፡

ምርት ገበያውና ዘመናዊ የግብይት ሥርዓት

ዘመናዊ የግብይት ሥርዓትና የፋይናንስ አገልግሎትን ከማስፋፋት አንፃር ሊተገበሩ ይገባቸዋል ተብለው ከሚታመንባቸው አገልግሎቶች ገና እየተተገበሩ አይደለም፡፡ ዘመናዊ የፋይናንስ ሥርዓትን ከማስፋት አንፃር እየተሞካከሩ ያሉ አዳዲስ አሠራሮች ያሉ ቢሆንም፣ አሁንም ግን ገና ብዙ የሚቀሩ ስለመሆኑ ይታመናል፡፡ ከዛሬ 11 ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ሲቋቋም በፍጥነት እተገብረዋለሁ ብሎ አስተዋውቋቸው ከነበሩ የዘመናዊ ግብይት መገለጫዎች መካከል አንዱ የመጋዘን ደረሰኝ ብድር አገልግሎት ተጠቃሽ ነው፡፡

ምርት ገበያው የሚያገበያያቸው ምርቶች አሥር ደረሱ

በኢትዮጵያ ምርት ገበያ የሚገበያዩ የምርት ዓይነቶች አሥር መድረሳቸው ተገለጸ፡፡ የዘመናዊ ግብይት ሥርዓቱን አሳታፊና ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ምርት ገበያው እስካሁን ሲያገበያያቸው ከነበሩ ዘጠኝ የግብርና ምርቶች በተጨማሪ፣ ኑግ አሥረኛው የግብርና ምርት ሆኖ ከታኅሳስ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በግብይት ሥርዓት ውስጥ መካተቱን አስታውቋል፡፡

ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ላኪዎችንና የወጪ ንግዱን የሚያስተካክል መመርያ እንደሚተገብር አስታወቀ

የወጪ ንግድ ገበያን ለማሳደግ የግብይት ሥርዓትን ማስተካከል ቅድሚያ ትኩረት እንደሚሰጠውና ላኪዎች በሕጋዊነት ፈቃድ ባገኘ አግባብ ብቻ ምርቶቻቸውን እንዲልኩ የሚያስገድድ አሠራር የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ምርት ገበያ በሦስት ወራት 7.4 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያስመዘገቡ ምርቶች አገበያየ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2012 መጀመሪያ ሩብ ዓመት 7.4 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው 131,085 ሜትሪክ ቶን ምርቶች ማገበያየቱን አስታወቀ፡፡ የኑግ ምርትን ወደ ግብይት ሥርዓቱ ለማስገባት ተዘጋጅቷል፡፡

Popular

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

የዓለም ኢኮኖሚ መናጋት ለወቅታዊው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 16...

የተዘነጋው የከተሞች ሥራ የመፍጠር ተልዕኮ

በንጉሥ ወዳጅነው አሁን አሁን የአገራችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳይ አንገብጋቢና...

Subscribe

spot_imgspot_img