Wednesday, March 29, 2023

Tag: ምርት

ሰሊጥ ላኪዎች ከዓለም አቀፍ ገበያ ዋጋ በላይ ከአገር ውስጥ እየገዙ መሆኑን ተናገሩ

ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የሰሊጥ ግብይት የዋጋ ጣሪያ ገደብ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ በመነሳቱ ሳቢያ፣ ላኪዎች ሰሊጥ ከአገር ውስጥ የሚገዙበት ዋጋ በእጅጉ በመጨመር ከዓለም ገበያ በላይ...

የአገሪቱ የስንዴ ፍላጎት ተሸፍኖ አሥር ሚሊዮን ኩንታል ትርፍ ምርት እንደሚገኝ ተገለጸ

ዘንድሮ በመኸርና በበጋ መስኖ የሚለማው የስንዴ ምርት ለአገር ውስጥ ፍጆታ ከመዋል አልፎ አሥር ሚሊዮን ኩንታል ትርፍ የሚገኝበት መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፣ የ2014/15 የመኸር...

ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ የተጣለው ክልከላ ተፅዕኖና አኮኖሚያዊ ፋይዳ ሲመዘን

ብሔራዊ ብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴው ከሳምንት በፊት ባሳለፈው ውሳኔ 38 የሚሆኑ ምርቶች ከውጭ እንዳይገቡ ክልከላ ጥሎ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። በዚህም መሠረት የአገሪቱ ባንኮች ካለፈው...

በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ላይ የተነሱ እጆች ይውረዱ

በአገራችን ዘመናዊ ግብይት ሥርዓትና የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ዘዴዎችን በመተግበር በቀዳሚነት ስማቸውን ልንጠቅስ ከምንችለው ተቋማት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የገንዘብ እንቅስቃሴ...

ከአቅም በታች ማምረት የፈጠረው የሲሚንቶ እጥረት

በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የሲሚንቶ ማምረቻዎች በዓመት 14 ሚሊዮን ቶን ለማምረት ይችላሉ ተብሎ የሚጠበቅ ቢሆንም፣ አሁን እየተመረተ ያለው ከዘጠኝ ሚሊዮን ቶን አይበልጥም፡፡ ይህም አሁን ላለው የሲሚንቶ እጥረት አንድ ምክንያት ነው፡፡

Popular

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

የዓለም ኢኮኖሚ መናጋት ለወቅታዊው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 16...

የተዘነጋው የከተሞች ሥራ የመፍጠር ተልዕኮ

በንጉሥ ወዳጅነው አሁን አሁን የአገራችን የሥራ ዕድል ፈጠራ ጉዳይ አንገብጋቢና...

Subscribe

spot_imgspot_img