Thursday, May 30, 2024

Tag: ምርጫ  

አብን በአመራሮቹ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ፈትቶ ለተሻለ ትግል መዘጋጀቱን አስታወቀ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ማግሥትና በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት፣ በፓርቲው አመራሮች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን አለመግባባት በውይይትና በሽምግልና በመፍታት፣ ለተሻለ ትግል ተዘጋጅቻለሁ...

ተቃዋሚ ፓርቲዎች አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ የጠየቁበት የናይጄሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ

በሚሊዮን የሚቆጠሩ ናይጄሪያውያን ለአዲስ ፕሬዚዳንትና ለብሔራዊ ሸንጎ ምክር ቤቶች ሕግ አውጪዎችን የመረጡት የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ነበር፡፡ ምርጫው በ36 ግዛቶችና በናይጄሪያ ዋና ከተማ አቡጃ...

ሕዝብ በሌለበት ሕዝበ ውሳኔ ይካሄድ መባሉን እንደማይቀበለው የቁጫ ምርጫ ክልል አስታወቀ

በኢዮብ ትኩዬ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም. ይካሄዳል የተባለውን ‹‹የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል›› ሕዝበ ውሳኔ እንደማይቀለው የቁጫ ምርጫ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዓርብ ታኅሳስ...

ምርጫ ቦርድ ባቀረበው ኤሌክትሮኒክ የመራጮች ምዝገባና ኦዲት የፖለቲካ ፓርቲዎች ሥጋት አለብን አሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በማንዋል ያከናወነውን ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ተከትሎ በቀጣይ በሚደረጉ ምርጫዎች የመራጮች ምዝገባና የመራጮች ኦዲት ክንውን በኤሌክትሮኒክስ ምርጫ ለማካሄድ በጀመረው ትልም ላይ...

የፖለቲካ ፓርቲዎች በመተዳደሪያ ደንቦቻቸውና በጠቅላላ ጉባዔ ወቅት የሚፈጽሟቸው ግድፈቶች ይፋ ተደረጉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመተዳደሪያ ደንቦቻቸውና በጠቅላላ ጉባዔያቸው የሚፈጽሟቸውን የሕግና የአሠራር ግድፈቶች ይፋ አደረገ፡፡ ቦርዱ ዓርብ ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም. ከፖለቲካ ፓርቲዎች...

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img