Monday, March 20, 2023

Tag: ምክር ቤት

ንግድ ምክር ቤት የዓለም ንግድ ምክር ቤቶችን ጉባዔ ለማስተናገድ ከሦስት አገሮች ፉክክር ይጠብቀዋል 

ኢትዮጵያ ከኬንያ ጋር የተፋጠጠችበትንና የዓለም ንግድ ምክር ቤቶች ጉባዔን የማዘጋጀት አቅም እንዳላት ለማሳየት ያሰናዳችውን ዝርዝር የፕሮጀክት ሰነድ ከተጨማሪ ማብራሪያዎች ጋር በማጀብ በቻይና በሚደረገው ስብሰባ እንደምታቀርብ ታወቀ፡፡

ጥያቄ እያስነሳ ያለው የዘርፍ ምክር ቤቱ የውክልና አመራር

በመንግሥት ውጥን መሠረት የንግድ ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ሲከለስና ንግድ ምክር ቤቶችን ከዘርፍ ምክር ቤቶች ጋር በማጣመር እንዲደራጁ ሲወስን፣ እንደ አንድ ዋነኛ ዓላማ ያደረገው የኢንዱስትሪ ዘርፉን ከፍ ለማድረግ ነው፡፡ በዘርፉ ማኅበራት ምክር ቤት ሥር የተደራጁ አባላትም ኢንዱስትሪ ቀመስ እንዲሆኑ ታስቦ የመጪው ጊዜ የኢንዱስትሪ ዘርፉ መሪ ሆነው እንዲወጡ ለማስቻል ነበር ዓላማው፡፡ በዚህ መነሻነት ንግድ ምክር ቤቶች በሚል ስያሜ ከሰባ ዓመታት በላይ የዘለቁት ተቋማት፣ ከ12 ዓመታት በፊት በወጣው አዋጅ መሠረት በንግድና በዘርፍ የሚጠቀሱ ተቋማትን አጣምረው ከወረዳና ከከተማ ጀምሮ እስከ አገር አቀፍ ድረስ እንዲደራጁ ተደርጎ የተዋቀረ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት በርካታ ታዳሚዎች የተሳተፉበትን ጠቅላላ ጉባዔ አካሔደ

ካለፉት ሰባት ዓመታት ወዲህ በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባዔዎች ወቅት በርካታ ታዳሚዎች የተገኙበት፣ በዚህ ሳምንት የተካሔደው 13ኛው ጠቅላላ ጉባዔ ነው ማለት ይቻላል፡፡

Popular

ዜጎች የተፈተኑበት የኑሮ ውድነት

በኢትዮጵያ በየጊዜው እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት የበርካታ ዜጎችን አቅም...

በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረጉ ድጋፎች ዘላቂነት እንዲኖራቸው ተጠየቀ

በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረጉ ድጋፎች ዘላቂነት እንዲኖራቸውና በተቀናጀ መልኩ...

ወደ ኋላ የቀረው የሠራተኞች ደኅንነት አጠባበቅ

በአበበ ፍቅር ለሠራተኞች የሚሰጠው የደኅንነት ትኩረት አናሳ በመሆኑ በርካታ ዜጎች...

ቲቢና ሥጋ ደዌን ለመከላከል ያለመ ስትራቴጂክ ዕቅድ

ኢትዮጵያ የቲቢ፣ ሥጋ ደዌና ሌሎች የሳንባ በሽታዎች ጫና ካለባቸው...
[tds_leads title_text=”Subscribe” input_placeholder=”Email address” btn_horiz_align=”content-horiz-center” pp_checkbox=”yes” pp_msg=”SSd2ZSUyMHJlYWQlMjBhbmQlMjBhY2NlcHQlMjB0aGUlMjAlM0NhJTIwaHJlZiUzRCUyMiUyMyUyMiUzRVByaXZhY3klMjBQb2xpY3klM0MlMkZhJTNFLg==” f_title_font_family=”653″ f_title_font_size=”eyJhbGwiOiIyNCIsInBvcnRyYWl0IjoiMjAiLCJsYW5kc2NhcGUiOiIyMiJ9″ f_title_font_line_height=”1″ f_title_font_weight=”700″ f_title_font_spacing=”-1″ msg_composer=”success” display=”column” gap=”10″ input_padd=”eyJhbGwiOiIxNXB4IDEwcHgiLCJsYW5kc2NhcGUiOiIxMnB4IDhweCIsInBvcnRyYWl0IjoiMTBweCA2cHgifQ==” input_border=”1″ btn_text=”I want in” btn_tdicon=”tdc-font-tdmp tdc-font-tdmp-arrow-right” btn_icon_size=”eyJhbGwiOiIxOSIsImxhbmRzY2FwZSI6IjE3IiwicG9ydHJhaXQiOiIxNSJ9″ btn_icon_space=”eyJhbGwiOiI1IiwicG9ydHJhaXQiOiIzIn0=” btn_radius=”3″ input_radius=”3″ f_msg_font_family=”653″ f_msg_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsInBvcnRyYWl0IjoiMTIifQ==” f_msg_font_weight=”600″ f_msg_font_line_height=”1.4″ f_input_font_family=”653″ f_input_font_size=”eyJhbGwiOiIxNCIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEzIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMiJ9″ f_input_font_line_height=”1.2″ f_btn_font_family=”653″ f_input_font_weight=”500″ f_btn_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEyIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMSJ9″ f_btn_font_line_height=”1.2″ f_btn_font_weight=”700″ f_pp_font_family=”653″ f_pp_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEyIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMSJ9″ f_pp_font_line_height=”1.2″ pp_check_color=”#000000″ pp_check_color_a=”#ec3535″ pp_check_color_a_h=”#c11f1f” f_btn_font_transform=”uppercase” tdc_css=”eyJhbGwiOnsibWFyZ2luLWJvdHRvbSI6IjQwIiwiZGlzcGxheSI6IiJ9LCJsYW5kc2NhcGUiOnsibWFyZ2luLWJvdHRvbSI6IjM1IiwiZGlzcGxheSI6IiJ9LCJsYW5kc2NhcGVfbWF4X3dpZHRoIjoxMTQwLCJsYW5kc2NhcGVfbWluX3dpZHRoIjoxMDE5LCJwb3J0cmFpdCI6eyJtYXJnaW4tYm90dG9tIjoiMzAiLCJkaXNwbGF5IjoiIn0sInBvcnRyYWl0X21heF93aWR0aCI6MTAxOCwicG9ydHJhaXRfbWluX3dpZHRoIjo3Njh9″ msg_succ_radius=”2″ btn_bg=”#ec3535″ btn_bg_h=”#c11f1f” title_space=”eyJwb3J0cmFpdCI6IjEyIiwibGFuZHNjYXBlIjoiMTQiLCJhbGwiOiIxOCJ9″ msg_space=”eyJsYW5kc2NhcGUiOiIwIDAgMTJweCJ9″ btn_padd=”eyJsYW5kc2NhcGUiOiIxMiIsInBvcnRyYWl0IjoiMTBweCJ9″ msg_padd=”eyJwb3J0cmFpdCI6IjZweCAxMHB4In0=”]
spot_imgspot_img